ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ

ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ስማችሁ በዚህ የተዘረዘረ አመልካቾች ቅዳሜ መስከረም 08 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ:- ሞባይል መጠቀም የማይቻል በመሆኑ ካልኩሌተር እንድትይዙ እንዲሁም ሳኒታይዘር እና ማስክ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ በቀጣይም ተያያዥ ክፍት የሥራ ቦታ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኝት፣ የባንካችንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻነል Join ማድረግዎን/መቀላቀልዎን ያረጋግጡ! https://t.me/BoAEth

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button