የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለጂ.ዜድ.ኤ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በማህበሩ ስም ተመዝግቦ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሱሉልታ ከተማ ለሆቴል አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ህንጻ ባለበት ሁኔታ  በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 46,971,396.00 (አርባ ስድስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ አንድ ሺ ሶስት መቶ ዘጠና ስድስት ብር) የባንኩ ህግ መምሪያ በሚገኝበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂ/ክ/ከተማ ወረዳ 4 ክልል ውስጥ ልዩ ቦታወ  አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በ20/11/2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30-5፡30 የተጫራቾች ምዝገባ በማድረግ በግልጽ ጨረታ ንብረቱ ይሸጣል፡፡

ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ በአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ስም በሲፒኦ አሰርተው በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የብድር መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራች/ተጫራቾች ብድር እናመቻቻለን፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እሁድ ሰኔ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ታትሞ የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ መመልከት ይቻላል፡፡ምስሉን ይመልከቱ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button