Category: Notice

ባንካችን አቢሲንያ ለአመራሮች በሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል
Post

ባንካችን አቢሲንያ ለአመራሮች በሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል

ባንካችን አቢሲንያ ለዋና መ/ቤት፣ ለቅርንጫፍ እንዲሁም ለዲስትሪክት አመራሮች “ሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭትን መከላከልና ማስተዳደር” በሚል ርዕስ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።ይህ ስልጠና የባንካችን ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በባለሙያዎቹ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ፣ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ጋር በመተባበር የሚያከናውነው ስልጠና ነው። በያዝነው የ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመትም ስልጠናውን በአምስት ዙር ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ...

የባለአክሲዮኖች 30ኛ መደበኛ እና 17ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ
Post

የባለአክሲዮኖች 30ኛ መደበኛ እና 17ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ

የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 30ኛ መደበኛ እና 17ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ቅዳሜ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ...

የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች
Post

የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች

የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ...

ማሳሰቢያ፤ ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች
Post

ማሳሰቢያ፤ ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች

ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች፣ ሂሳቦቻችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የእነዚህ ሂሳቦች ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ባለመብቶች ነን የምትሉ ደንበኞች እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሂሳቦቹ በሚገኙባቸው ቅርንጫፎች ወይም በዋናው መ/ ቤት ህጋዊ ማስረጃችሁን በማቅረብ ክፍያዎቹን መጠየቅ ወይም ሂሳቦቹን ማንቀሳቀስ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

Call Now Button