News

ባንካችን አቢሲንያ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግኖች ውስጥ የመጀመሪያ ረድፍ ላይ በሚቀመጡትና ስማቸውን በታሪክ በወርቅ ቀለም ባጻፋት በብ/ጄነራል ለገሰ ተፈራ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ፡፡

ባንካችን አቢሲንያ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግኖች ውስጥ የመጀመሪያ ረድፍ ላይ በሚቀመጡትና ስማቸውን በታሪክ በወርቅ ቀለም ባጻፋት በብ/ጄነራል ለገሰ ተፈራ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ፡፡

አሁንም ባንካችን የሀገር ባለውለታዋችን በስማቸው ቅርንጫፎችን በመሰየም እየዘከራቸው ይገኛል፡፡ ይህም ለሀገራችን ዘመን አይሽሬ አበርክቶ ያደረጉ ባለውለታዎች ስማቸውን እና መልካም ተግባራቸውን...

ባንካችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ፤ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁትን አመልካቾች ስም ዝርዝር

ባንካችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ፤ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁትን አመልካቾች ስም ከዚህ ልጥፍ ጋር አያይዘናል፡፡ በመሆኑም፤ ስማቸሁ...

Call Now Button