Category: Vacancy

File

ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች

ባንኩ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የስራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለጸው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡  ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በጫን ዝርዝሩን ያውርዱ። Addis Ababa Adama...

Call Now Button