News

ባንካችን አቢሲንያ እንጦጦ ላይ በስሙ ተከልሎ በቋሚነት በተዘጋጀው ቦታ ላይ 2ሺህ ሀገር በቀል ችግኞችን ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም የባንኩ ሰራተኞች በተገኙበት የተከላ ፕሮግራም አከናወነ፡፡

ባንካችን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2016 ዓ/ም የክረምት ወራትን አስመልክቶም አገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ አደርጓል፡፡  የእሴቱ መገለጫ...

ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ፍፃሜውን አገኘ፡፡

ባንካችን አቢሲንያ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ማዕከሉ በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ‘‘አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር” ችግር ፈቺ የሆኑ በርካታ...

Call Now Button