bankofabyssinia.com

5ኛ ዙር እችላለሁ

ዋና ዋና ተግባራት

የደም ልገሳ ዘመቻ

ለ3 ቀናት የሚካሄድ የደም ልገሳ ፕሮግራም

ያለ መያዣ ብድር

ለ50 ሴት ንግድ ባለቤቶች የሚሰጥ የብድር ድጋፍ

የሴት ንግድ ባለቤቶች ባዛር

በሀዋሳ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ እና ደሴ የሚካሄድ ባዛር

የፋይናንስ እውቀት ስልጠና

ሴቶችን በፋይናንስ ክህሎት ማበረታታት

ታላቅ የሎተሪ ሽልማት

ዋና ሽልማት

የ2025 BYD Seagull ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና (EV Car)

ለውድድሩ ተሳታፊ መሆን የሚችለዉ ማነው?

ሁሉም የአቢሲንያ ባንክ ሴት ደንበኞች

አዲስ የቁጠባ ሂሳብ ሲከፍቱ

ቁጠባዎን ሲያሳድጉ

የማይንቀሳቀስ አካውንት ዳግም ሲያንቀሳቅሱ

በQR ኮድ ፣ በፖስ እና P2M ክፍያ ሲፈጽሙ

500 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲያስቀምጡ

ሴት የንግድ ባለቤቶች ክፍያን በአቢሲንያ ሲቀበሉ

የTikTok ውድድሮች

የስራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር

የንግድ ሀሳቦችዎን በTikTok ላይ ያሳዩ!

  • 1ኛ ሽልማት: 500,000 ብር
  • 2ኛ ሽልማት: 300,000 ብር
  • 3ኛ ሽልማት: 150,000 ብር

የቁጠባ ሂሳብ ማስተዋወቂያ ውድድር

የአደይ እና ዛህራ ምርቶችን ያስተዋውቁ

  • 1ኛ ሽልማት: 200,000 ብር
  • 2ኛ ሽልማት: 150,000 ብር
  • 3ኛ ሽልማት: 100,000 ብር

የ “እችላለሁ” ዘመቻን ይቀላቀሉ

ንግድዎን ያሳድጉ፣ ወደፊትዎን ያጠናክሩ

Call Now Button