ቤተሰባዊነት ከሽልማት ጋር
በአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶች ተጠቃሚ በመሆን ለሁለት ወራት ከሚቆየው የሽልማት ፕሮግራም የድርሻዎን ያንሱ!
አዲስ ሴዳን መኪና፣ ላፕቶፖች እንዲሁም በየ15 ቀን በሚወጣ ዕጣ ደግሞ ስማርት ስልኮች፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ፍሪጆችን ከአቢሲንያ ባንክ ይሸለሙ!
-
የዘመቻው የጊዜ ቆይታ
የሽልማት መርሐ ግብሩ: ጥር 22 ቀን፣ 2018ዓ.ም. ያበቃል! ፈጥነው የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
-
የዘመቻው መመሪያዎች
- ለተሸላሚነት የሚቢቃዎን ሂደት በሚገባ ይከተሉ!
- እንደየአገልግሎቱና የቁጠባ መጠንዎ ከአንድ በላይ ኩፖን ማግኘት ይችላሉ!
- ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
-
ዘመቻዉን ለመቀላቀል
- አካውንት ከሌልዎት አካውንት ይክፈቱ!
- ገንዘብ ይቆጥቡ – በአቢሲንያ ባንክ በኩል ክፍያ ይፈጽሙ – ገንዘብዎንም በአቢሲንያ ባንክ በኩል ይመንዝሩ!
- በእያንዳንዱ አገልግሎት መስፈርቱን ሲያሟሉ፣ ተሸላሚ የሚያደርግዎትን ኩፖን ይቀበላሉ!
-
ለሽልማት የሚያበቃዎ መስፈርት
ለሽልማት የሚያበቃዎ መስፈርት: ሁሉም የአቢሲንያ ባንክ ደንበኛ – የሽልማቱ ዕጩ ነው!
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች?
-
ሽልማቱን እንዴት መቀላቀል እችላለሁ?
በጣም በቀላሉ እና የአቢሲነያ ባንክ ደንበኛ በመሆንና ገንዘብ በመቆጠብ ወይም ሌሎች አገልግሎቶችን በደንበኝነት በመጠቀም እና ሒሳብዎን በንቃት በማንቀሳቀስ!
-
ለሽልማቱ ብቁ መሆኔን በምን ላውቅ እችላለሁ?
የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ተጠቅመው ሲያበቁ፣ የሽልማት ዕጣ ውስጥ የሚያስገባዎትን ኩፖን ያገኛሉ!
-
የሽልማቱ ተሳታፊ መሆን የሚችለው ማነው?
ሁሉም መስፈርቱን የሚያሟላ የአቢሲንያ ባንክ ደንበኛ!
-
ልንከተላቸው የሚገቡን መመሪያዎች ይኖራሉ?
በሚገባ! የምንከተላቸው መመሪያዎች የምንፈጽማቸው ደንብ እና ሁኔታዎች አሉ!
በፍጹም! የራስዎን አካውንት ማንቀሳቀስ፣ ወደራስዎ አካውንት ገንዘብ ማስገባት ወዘተ.





