bankofabyssinia.com

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ

አቢሲንያ ባንክ “አሚን ለበጎነት” በሚል መሪ ቃል ባቡል ኸይር የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ አንድ ሚሊዮን ብር ለገሠ።

የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ በቀጣይም በተለያዩ መንገዶች ድጋፍና እገዛውን እንደሚቀጥል በመድረኩ ተገልጿል።

በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ላይ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ዓብዱልቃድር ሬድዋን፣ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የአቢሲንያ አሚን ብራንድ አምባሳደር ጋዜጠኛ ሙሐመድ ፈረጅ ተገኝተዋል።

    Leave a Reply

    Your email address will not be published.

    Call Now Button