bankofabyssinia.com

ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት እንዲሁም ለማህበሩ አባላት ከማህበሩ ጋር በመተባበር የሚያስፈልገቸውን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት በባንኩ ዋና መ/ቤት ተፈራርሟል፡፡
ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ግንኙነት እና ምልመላ ምክትል ዋና አፊሰር አቶ ወሰንየለህ አበራ እና በድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር በኩል ደግሞ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዘላለም ይልማ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button