Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )

Contract Signing Ceremony of the Bank of Abyssinia Future Headquarters Construction Project
Post

Contract Signing Ceremony of the Bank of Abyssinia Future Headquarters Construction Project

The Bank of Abyssinia Future Head Quarters Construction Project has been formally initiated by an International Competitive bid floated in December 2020 and awarded to China State Construction Engineering Company after in-depth negotiation on the contract terms. Today’s signing sets a significant milestone in the history of the Bank of Abyssinia. Bank of Abyssinia, which...

ተሸለሙ!
Post

ተሸለሙ!

ባንካችን ከአለም አቀፉ የሴቶች ቀን “ማርች 8” ጋር በተያያዘ ‘’እችላለሁ’’ በሚል መሪ ቃል ባከናወነው የግጥም እና የሙዚቃ ውድድር ላይ በየዘርፉ ከ1ኛ-3ኛ ለወጡት ተወዳዳሪዎች ሚያዚያ 12 ቀን 2014 ዓም. በግሮቭ ጋርደን ባዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ሽልማትና የምስክር ወረቀት አበርክቷል፡፡በዚህ መርሃ ግብር የድምፅና የግጥም ተሰጥኦ ያላቸው እንስቶች እንዲወዳደሩ በማድረግ ስራቸውን ካቀረቡት 33 የድምፅ ተወዳዳሪዎችና 318 የግጥም ተወዳዳሪዎች...

ዕድር ለተሻለ ለውጥ!
Post

ዕድር ለተሻለ ለውጥ!

በአካባቢያችንን የሚገኘው ዕድር ቤት አዳራሽ አናት ላይ የተሰቀለው ድምፅ ማጉያ ከመኖሩ በፊት፣ ጋሽ ፉናና የሚባሉ ጥሩንባ ነፊ ነበሩ፡፡ ጋሽ ፉናና ካልተኙ በስተቀር ጡሩምባዋ ከእጃቸው አትለይም፡፡ እኛም በልጅታችን፣ እንዲያስነፉን እንለምናቸው ነበር፤ እርሳቸውም ልጅ ስለሚወዱ አይጨክኑብንም፡፡ ነገር ግን እንደርሳቸው በጣም ማስጮኽ ስለማንችል ባገኘናቸው ቁጥር እንዲያስደግሙን ደጋግመን እንጠይቃቸዋለን፡፡የጋሽ ፉናና ጥሩንባ በጣም ስለምትጮኽ የሰፈር ሰዎች “የሞተን ይቀሰቅሳል” ይላሉ፡፡ ነገር...

የ “እችላለሁ” ዘመቻ የሙዚቃ ሥራዎች ምርጫ ላይ ይሳተፉ!
Post

የ “እችላለሁ” ዘመቻ የሙዚቃ ሥራዎች ምርጫ ላይ ይሳተፉ!

በግጥም ስራዎች ላይ የሚደረገው ምርጫ ተጠናቋል፣ አሁን ደግሞ በሙዚቃ ምርጫ ላይ ይሳተፉ! ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ሥራዎች ማቅረቢያ ቀን እሑድ መጋቢት 11 ቀን 2014 ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በውድድሩም 318 በግጥም፣ እንዲሁም 33 በድምፅ በአጠቃላይ 351 ተሳታፊዎች ስራቸውን አቅርበዋል፡፡ ለውድድር ከቀረቡት የሙዚቃና የግጥም ስራዎች...

የ “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ድምፅ አሰጣጥ
Post

የ “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ድምፅ አሰጣጥ

በየአመቱ ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ” ዘመቻ የውድድር ሥራዎች ማቅረቢያ ቀን እሑድ መጋቢት 11 ቀን 2014 ዓ.ም. የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በውድድሩም 318 በግጥም፣ እንዲሁም 33 በድምፅ በአጠቃላይ 351 ተሳታፊዎች ስራቸውን አቅርበዋል፡፡ ለውድድር ከቀረቡት የሙዚቃና የግጥም ስራዎች ውስጥም ከእያንዳንዱ ዘርፍ አስር አስር ስራዎች በባለሙያዎች ተገምግመው ለመጨረሻው የታዳሚዎች ምርጫ...

ሰውን “ሰው” ለማድረግ
Post

ሰውን “ሰው” ለማድረግ

ሰውን “ሰው” ያደረገው ምንድን ነው? ክብሩ ነው፣ ዕውቀቱ ነው፣ ሀብቱ ነው፣ ሕልሙ ነው?……. ጥያቄ አይደለም ….…. ግን ጥያቄ ቢሆንስ ……… መልሱ ሁሉም ናቸው ማለታችን አይቀርም፤ ምክንያቱም ሰው “ሰው” የሚሆንበት መንገድ ልዩ ልዩ በመሆኑ፣ ይህ ነው ብሎ መወሰን ስለማይቻል ነው፡፡ የተለያዩ ባህላዊ ልምዶች የበዙባት ኢትዮጵያ፣ እንደ ሕግ ተወስደው የሚተገበሩ በርካታ የኑሮ ዘይቤዎች አሏት፡፡ እነዚህ ዘይቤዎች ሕይወትን...

አቢሲንያ ባንክ ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለሴቶች  የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃና የግጥም ውድድር አዘጋጀ!
Post

አቢሲንያ ባንክ ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለሴቶች የሥራ ፈጠራ፣ የሙዚቃና የግጥም ውድድር አዘጋጀ!

አቢሲንያ ባንክ በየአመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ እንዲሁም የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታት በያዝነው የአውሮፓውያን ወር ከማርች8-31, 2022 ድረስ በሁለት የተከፈሉ ውድድሮችን አዘጋጅቶ ለተሳታፊዎች ክፍት አድርጓል፡፡ እነርሱም፣ የመጀመሪያው የግጥምና የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ሲሆን ሁለተኛው የሴቶች የሥራ ፈጠራ ውድድር ነው፡፡ የግጥምና የሙዚቃ ውድድሩ ተሰጥኦ ያላቸውን ሴት ተሳታፊዎችን በማወዳደር በባለሙያና በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰጥ የህዝብ...

አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን  (AFCON 2021 Campaign)  ምክንያት በማድረግ  ላዘጋጃቸው ሽልማቶች ሁለተኛ ዙር የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በብሔራዊ ሎተሪ  አዳራሽ  አካሄደ!
Post

አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን (AFCON 2021 Campaign) ምክንያት በማድረግ ላዘጋጃቸው ሽልማቶች ሁለተኛ ዙር የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ዛሬ በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ አካሄደ!

አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር የካርድ ግብይትን ከፍ ማድረግ ይቻል ዘንድ በሁለት ዙር የሚጠናቀቅ የሽልማት መርሐ ግብር አዘጋጅቶ የመጀመሪያ ዕጣ አሸናፊዎች ጥር 17 ቀን 2014 ዓ.ም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ አካሂዶ ዕድለኞቹ መሸለማቸው ይታወሳል፡፡ አሁንም በሁለተኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ አዲስ ለወሰዱ ደንበኞቻችን እና በባንካችን ፖስ ማሽን ለተጠቀሙ ደንበኞች ከታኅሣሥ 18...

Paga group partners with Bank of Abyssinia to launch online payment gateway services in Ethiopia
Post

Paga group partners with Bank of Abyssinia to launch online payment gateway services in Ethiopia

Partnership to drive the digital economy and provide increased access to financial services Addis Ababa, Ethiopia– [28] February 2022 – Paga Group, leading mobile payments and financial services company, is delighted to announce its partnership with the Bank of Abyssinia, and its receipt of regulatory approval from the National Bank of Ethiopia to launch its...

ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት 680ኛ የሆነውን ቅርንጫፉን በአፍሪካ ሕብረት ቅፅር ግቢ ውስጥ አስመርቆ ሥራ አስጀመረ!
Post

ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት 680ኛ የሆነውን ቅርንጫፉን በአፍሪካ ሕብረት ቅፅር ግቢ ውስጥ አስመርቆ ሥራ አስጀመረ!

ባንካችን አቢሲንያ ከቀዳሚዎቹ የግል ባንኮች ተርታ የሚሰለፍ ሲሆን፣ ዛሬ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት የተከናወነለት የአፍሪካ ዩኒየን ኮምፓውንድ ቅርንጫፍ የባንካችን 680ኛ ቅርንጫፍ በመሆን ሙሉ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡  እ.ኤ.አ. በ2030 በምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ባንክ የመሆን ርዕዩን ሰንቆ በከፍተኛ የሥራ ተነሳሽነት እየሠራ የሚገኘው ባንካችን አቢሲንያ ስኬታማ የሆነ የእቅድ ዘመን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ የባንካችንም መሪ ቃል ‹‹የሁሉም ምርጫ›› እንደ መሆኑ...

Call Now Button