Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

Detail Information on MESMER Programme
Post

Detail Information on MESMER Programme

Overview MESMER is a program designed to support 72,200 Micro, Small, and Medium Enterprises across Ethiopia with access to finance, business development, and psychosocial support services to help them recover from shocks, build resilience and achieve business growth.  Objective  The program objectives is to create sustainable access to credit for MSMEs through demand and supply-side...

ባንካችን አቢሲንያ 7 ቨርቹዋል የባንክ ማዕከሎችን በዛሬው እለት በተከናወነ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ሥራ አስጀመረ።
Post

ባንካችን አቢሲንያ 7 ቨርቹዋል የባንክ ማዕከሎችን በዛሬው እለት በተከናወነ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ሥራ አስጀመረ።

መስከረም 2013 ዓ/ም ባንካችን አቢሲንያ ለሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል አስመርቆ ሥራ ሲያስጀምር፣ ቴክኖሎጂው ለሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነ ለባንክ ኢንዱስትሪው ቀዳሚ ከመሆኑ አኳያ ባንካችንን ፋና ወጊ እንዲሆን አስችሎታል፡፡ቨርቹዋል የባንክ አገልግሎት ቴክኖሎጂ ደንበኞች የባንክ ቅርንጫፍ የተገደበ የጊዜ ሰሌዳ ሳያሳስባቸው በቅርንጫፍ የሚያገኙትን አገልግሎት በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ ደንበኞች ከሚያገኟቸው አገልግሎቶች መካከል...

ባንካችን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ የፀረ ሙስና ቀንን አከበረ።
Post

ባንካችን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ የፀረ ሙስና ቀንን አከበረ።

በየዓመቱ የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል”! በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ሲሆን፣ ባንካችን አቢሲንያም ቀኑን ምክንያት በማድረግ ሠራተኞች የሙስናና ብልሹ አሠራርን አስከፊ ገፅታ እንዲገነዘቡና ትርጉም ባለው መንገድ በተቋም እንዲሁም በየትኛውም ቦታ ለመታገል እንዲችሉ ግንዛቤ የሚፈጥር መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ኅዳር 20 ቀን 2016...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባዔው ላይ እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ 1.   የ27ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች 1.1.      ...

ባንካችን አቢሲንያ የሽልማት መርሀ ግብር አካሄደ
Post

ባንካችን አቢሲንያ የሽልማት መርሀ ግብር አካሄደ

ባንካችን አቢሲንያ “መቆጠብ ያሸልማል” በሚል የአገር ውስጥ ቁጠባን የሚያበረታታ መርሀ ግብርን ለ4ኛ ግዜ፣ “እንሸልምዎ” በሚል መሪ ቃል የውጭ ምንዛሬ የሚያበረታታ መርሀ ግብርን ለ5ኛ ግዜ፣ ከታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም አከናውኖ ባሳለፍነው ነሐሴ 04 ቀን 2015 ዓ.ም. በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት አከናውኖ ባለዕድለኞችን መለየቱ የሚታወስ ነው ፡፡ በዚህም...

አቢሲንያ ባንክ ለአቢሲንያ አሚን የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ብራንድ አምባሳደር ሰየመ
Post

አቢሲንያ ባንክ ለአቢሲንያ አሚን የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ብራንድ አምባሳደር ሰየመ

አቢሲንያ ባንክ ‘‘ለአቢሲንያ አሚን’’ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ብራንድ አምባሳደር በመሰየም በባንክ ኢንደስትሪው ቀዳሚ ሆነ፡፡ ባንካችን በጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በስቴይ ኢዚ ፕላስ ሆቴል የባንኩ ተቀዳሚ ደንበኞች፣ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት እና የተለያዩ የሚዲያ አካላት በተገኙበት ‘ለአቢሲንያ አሚን’’ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በብራንድ አምባሳደርነት ከተሾመው ከአቶ ሙሐመድ ፈረጅ ጋር የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሂዷል፡፡  በስነ-ስርዓቱም ላይ...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባዔው ላይ እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ 1.   የ27ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች 1.1.      ...

Call Now Button