Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ
Post

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ

አቢሲንያ ባንክ “አሚን ለበጎነት” በሚል መሪ ቃል ባቡል ኸይር የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ አንድ ሚሊዮን ብር ለገሠ። የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ በቀጣይም በተለያዩ መንገዶች ድጋፍና እገዛውን እንደሚቀጥል በመድረኩ ተገልጿል። በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ላይ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ዓብዱልቃድር ሬድዋን፣ ሌሎች ከፍተኛ...

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ 
Post

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ 

ባንካች አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (ማርች 8) በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ “እችላለሁ!” በሚል መሪ ቃል ከማርች 8 እስከ ኤፕሪል 8 ቀን 2026 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሴቶች ወር መርሐ ግብር መጀመሩን ገለጸ። የባንካችን ቺፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር ወ/ሮ መሠረት አስፋው ትናንት የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተከናወነው የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተናገሩት ይህ ዓመታዊ መርሐ...

ባንካችን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ
Post

ባንካችን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ

ባንካችን አቢሲንያ ዛሬ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የህንጻ ግንባታ ዕገዛ ይውል ዘንድ የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ። ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራ  ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ “እናንተ አብዛኞቻችንን በግልና በቡድን የማንችለውን ሸክም ተሸክማችኋል“ ያሉ ሲሆን አክለውም “መጥተን...

ባንካችን አቢሲንያ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
Post

ባንካችን አቢሲንያ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

የበጎነት ተግባራት ከምንግዜውም በላቀ በጉልህ በሚስተዋሉበት ታላቁ የረመዳን ወር፤ ባንካችን እየከወነው የሚገኘው ከወገኖቻችን ጋር በአብሮነት የመቆምና የኢፍጣር አስቤዛ የማቅረብ ተግባር ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።ለበጎነት የተዘረጉት የአቢሲንያ አሚን እጆች፤ እንደ ሁልጊዜውም በፆም ወቅት በቂ ማፍጠሪያ ማግኘት ለማይችሉና ለተቸገሩ ወገኖቹ በመድረስ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በዚህም በጎንደር፣ በባህርዳር፣ በሐዋሳ እና በዲላ ከተሞች ከሚገኙ የተራድኦ ተቋማት ጋር በመቀናጀትና ድጋፍ በማድረግ...

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢ.ካ.ገ.ባ) ባጸደቀው ደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በኢ.ካ.ገ.ባ በተሰጠ ፈቃድ መሰረት፣ ከጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 3,125,000.00 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 1,600.00 (አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር) ሽያጭ የሚያከናውን መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡ በአቢሲንያ...

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/80 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

Call Now Button