Category: News

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. 25ኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ሐሙስ ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ በጉባዔው እንድትሳተፉ የዲሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የ25ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች1.1. የጉባዔውን አጀንዳ...

Bank of Abyssinia integrates with Thunes
Post

Bank of Abyssinia integrates with Thunes

BANK OF ABYSSINIA INTEGRATES WITH THUNES, A SINGAPORE-BASED FINTECH COMPANY AND A LEADER IN GLOBAL CROSS-BORDER PAYMENTS FOR MONEY TRANSFERS TO EXPAND GLOBAL REACHWe are glad to announce a partnership with Thunes, a global cross-border digital remittance service network that will enable our customers to receive remittances from more than 110 countries around the world,...

አቢሲንያ ባንክ ለዓይነ ሥውራን ደንበኞች በድምጽ የታገዘ የኤቲ.ኤም. አገልግሎት መስጠት ጀመረ
Post

አቢሲንያ ባንክ ለዓይነ ሥውራን ደንበኞች በድምጽ የታገዘ የኤቲ.ኤም. አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ባንካችን አቢሲንያ በቀን ለ24 ሰዓታት በሳምንት ለ7 ቀናት (24/7) ዓይነ ስውራን ደንበኞችን ማዕከል ባደረገ መልኩ አገልግሎት የሚሰጥ በድምጽ የታገዘ የኤ.ቲ.ኤም. አገልግሎት ጀመረ፡፡ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ለባንኪንግ ኢንዱስትሪው ይኸን አዲስ አገልግሎት ተግባራዊ በማድረግ ባንካችን አቢሲንያ ቀዳሚ ነው፡፡ ባንካችን አቢሲንያ የአምስት ዓመት ስልታዊ ዕቅዱን ሲነድፍ ለደንበኞች ምቾቱን የጠበቀና የላቀ የባንክ አገልግሎት (Excellent Banking Services) ለመስጠት በተለየ ሁኔታ...

Post

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም ሲ.ፒ.ኦ በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ...

Post

የIT Trainee የፈተና ዉጤት

ባንኩ ባወጣው የIT Trainee የስራ መደብ መስከረም 08 እና 15 ቀን 2014 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ዉጤቱን ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ በመጠቀም ዝርዝሩን አውርደው በመለያ ቁጥሮች (candidate number) ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ጊዜ ብቻ በዉጤታችሁ መሰረት ለቃለ-መጠይቅ ፈተና በስልክ...

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
Post

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

የባንካችን 2ኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና 3ኛ ዙር “እንሸልምዎ” የሽልማት አወጣጥ መርሐ ግብር መስከረም 13፣ 2014 ዓ.ም. የባንካችን የበላይ አመራር አባላት፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሐላፊዎች በተገኙበት መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዕለቱም የእጣው አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቀጣይ እንደምናሳውቅ ቃል በገባነው መሠረት የአሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻነል ያስቀመጥን ሲሆን፣ ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም...

ቆጠብ ያሸልማል” እና የሦስተኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ
Post

ቆጠብ ያሸልማል” እና የሦስተኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አቢሲንያ ባንክ ደንበኞቹን ለማበረታታት የተለያዩ የሽልማት ስጦታዎችን እያዘጋጀ ከዘርፉም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ይኽንን ተከትሎ የሁለተኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና የሦስተኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም ታህሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ተጀምሮ ነሐሴ 13 ቀን 2013 ዓ.ም መጠናቀቁን ተከትሎ የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት መስከረም 13 ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ተካሂዷል፡፡ባንካችን በሁለቱም መርሐ ግብር በድምሩ 225...

Post

ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ

ባንካችን ባወጣው IT Trainee የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ስማችሁ በቴሌግራም ቻነላችን የተዘረዘረው አመልካቾች ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ማሳሰቢያ:- ሞባይል መጠቀም የማይቻል በመሆኑ ካልኩሌተር እንድትይዙ እንዲሁም ሳኒታይዘር እና ማስክ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ በቀጣይም ተያያዥ ክፍት የሥራ ቦታ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኝት፣ የባንካችንን ትክክለኛ...

ባንካችን የክርስትና እምነት ተከታዮችን ታሳቢ በማድረግ ያዘጋጀውን የአሥራት በኩራት አገልግሎት  አስተዋወቀ
Post

ባንካችን የክርስትና እምነት ተከታዮችን ታሳቢ በማድረግ ያዘጋጀውን የአሥራት በኩራት አገልግሎት አስተዋወቀ

አቢሲንያ ባንክ የክርስትና እምነት ተከታዮችን ታሳቢ በማድረግ ያዘጋጀውን ‹‹የአሥራት በኩራት›› አገልግሎት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስተዋወቀ!!! ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዛሬው ዕለት የአቢሲኒያ ባንክ ከፍተኛ አመራሮችን በጽ/ቤታቸውተቀብለው አነጋግረዋል። የባንኩ የሥራ ሓላፊዎች ከቅዱስነታቸው ጋር በነበራቸው ቆይታ ባንኩ በዚህ ዓመት...

Post

ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ

ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ስማችሁ በዚህ የተዘረዘረ አመልካቾች ቅዳሜ መስከረም 08 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ማሳሰቢያ:- ሞባይል መጠቀም የማይቻል በመሆኑ ካልኩሌተር እንድትይዙ እንዲሁም ሳኒታይዘር እና ማስክ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ በቀጣይም ተያያዥ ክፍት የሥራ ቦታ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኝት፣ የባንካችንን ትክክለኛ የቴሌግራም...

Call Now Button