Category: Uncategorized

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!
Post

አቢሲንያ ባንክና ወገን ቴክኖሎጂ ሶሎሽንስ “Wegensend” የተሰኘ ገንዘብ መላኪያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረጉ!

አቢሲንያ ባንክ ከወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ Wegen Technology Solutions ጋር በመተባበር ወደ አገር ወስጥ ገንዘብ ማስተላለፍን ለማቀላጠፍ የተዘጋጀውን “Wegensend” የተባለውን ድረ-ገፅ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ይህ ፈጠራ የተሞላበት ድረ-ገፅ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ቤተሰቦቻቸውን እና ወዳጆቻቸውን ለመደገፍ ገንዘብ የሚልኩበትን መንገድ ያለምንም ክፍያ፣ አስተማማኝ እና ምቹ በሆነ መልኩ በማዘጋጀት የቀረበ ነው። በቅርቡም ድረ-ገጹ በመተግበሪያ(APP) በአንድሮይድና አይኦኤስ ይቀርባል ፣ ይህም...

Call Now Button