ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሚያደርጉት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመስፈርቱ መሠረት ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው ለምርጫ የቀረቡ ባለአክሲዮኖች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን በአክብሮት እንገልጣለን፡፡

 1. ወ/ሮ እመቤት ወልደሄር ይዘንጋው
 2. አቶ የሮም ገሠሠ የኔነህ
 3. አቶ መሠረት መለሰ ተፈራ
 4. አቶ አእምሮ በለጠ ስመኝ
 5. ዶ/ር ይኸነው ዘውዴ ለማ
 6. አቶ ሞላልኝ መለሰ መንግሥቱ
 7. አቶ መኮንን ማንያዘዋል መካ
 8. አቶ ሰለሞን አሉላ አውላቸው
 9. ፕሮፌሰር በላይ ስምዓኒ ብርሃኑ
 10. አቶ ይልቃል ካሳ ቦጋለ
 11. አቶ እስክንድር ተሾመ ገብረመድህን
 12. ዶ/ር ይፍሩ ታፈሰ በቀለ
 13. አቶ ካሳሁን ዘውዴ መንገሻ
 14. አቶ ታዬ ወልደገብርኤል ካሳዬ
 15. እድሜ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (አቶ አህመድ ያሲን መሃመድ)
 16. ወ/ሮ የሺወርቅ ወልዴ አገኘሁ
 17. ወ/ሮ ቤተልሔም ንጉሴ ግድየለው
 18. አቶ ሽመልስ ጀማነህ ጀቤሣ

ጠባባቂዎች

 1.  ፕሮፌሰር ጥሩሰው ተፈራ ኪዳነማርያም
 2.  አቶ ተድላ መኮንን ገብረማርያም እና
 3.  አቶ ደረጀ ማስረሻ አስፋው

ማሳሰቢያ

መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በተራ ቁጥር 7 እና 14 ላይ የተመለከቱት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ቀርተው ከዚህ በላይ ባለው ዝርዝር ተራ ቁጥር 17 እና 18 ላይ ያሉት ዕጩ ተወዳዳሪዎች ተተክተዋል፡፡

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button