ባንካችን አቢሲንያ ላለፉት ዓመታት የጊዜ ፔይ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ሆኖም አገልግሎቱን ባሉት የተሻሉ የዲጅታል አማራጮች ለመተካት በመወሰኑ ዋሌታችሁ ውስጥ የሚገኘውን ገንዘብ የባንከ ሂሳብ ያላችሁ ደንበኞቻችን ወደባንክ ሂሳባችሁ እንድታዞሩ፣ የባንክ ሂሳብ የሌላችሁ ደንበኞች ወደሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድና አዲስ ሂሳብ በመክፈት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንድታዘዋዉሩ በአክብሮት ለመግለጽ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ 8397 ይደውሉ
Leave a Reply