ባንካችን በጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳተፈ!

ባንካችን በጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳተፈ!

አቢሲንያ ባንክ በጅማ ከተማ ከጥር 03 እስከ 24/2013 በቆየው 10ኛዉ የጅማ ንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በአንደኛ ደረጃ አጋርነት ተሳታፊ ሆኗል፡፡ በባዛሩ ላይ ባንኩ የማህረሰቡ እና የከተማው የልማት አጋር መሆኑን በማሳየት ለዝግጅቱ ድምቀት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button