የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር ፣ በተጠቀሱት ንብረቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪውን የወደፊት የሊዝ ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ ለተጠቀሰው በአዲስ አበባ ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት የነበረው ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-150711 እና 0115 54 67 37 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  t.q$    ytbĶW SMከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ   የመያዣ ስጪው ስምየንብረቱ ዓይነትና አገልግሎትየቦታው ስፋትየባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን  የምዝገባ ሰዓትየጨረታ ሰዓት  ጨረታ የወጣበት ጊዜ
  1አቶ ዳንኤል አባተእስከ ሐምሌ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ብር 4,966,869.41ተበዳሪውበግንባታ ላይ ያለ G+2+T   መኖሪያ ቤት230     ካ.ሜቦሌ/ሊዝ/ጨ4/43/ 11/14/10654/00 አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 105,966,490.00  ጥቅምት 01  ቀን 2014ዓ.ም 4:30-5:30  5፡30-6፡00  ለመጀመሪያ ጊዜ
  2አቶ ታፈረ ምናዬእስከ ጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ብር 7,638,182.27ተበዳሪውG+2 እና  G+1 መኖሪያ ቤት300 ካ.ሜAA000090602133አ.አ ኮ/ቀራንዮ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 068,180,860.78ጥቅምት 02 ቀን 2014ዓ.ም 4:30-5:305:30-6:00  በድጋሚ
  3ጂ.ዜድ.ኤ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርእስከ ህዳር 18 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ብር126,537,046.20ተበዳሪውለሆቴል አገልግሎት የሚውል ህንጻ4000  ካ.ሜSul/609/11በኦ/ብ/ክ/መ ሱሉልታ ከተማ 46,971,396.00ጥቅምት 04 ቀን 2014 ዓ.ም4:30-5:30 5:30-6:00    በድጋሚ

.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button