የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ

የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ

ባንካችን አቢሲንያ ከኢትዮ-ቴሌኮም ቴሌብር የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ጋር ግንኙ ሆኖ መሥራት መጀመሩን ተከትሎ፣
የባንካችን ደንበኛ ቢሆኑም ባይሆኑም ማንኛውም ተጠቃሚ በጊዜ ሳይገደብ ከእሑድ እስከ እሑድ በቀን ለ24 ሰዓታት በቴሌ መድሃኒዓለም፣
ኦሎምፒያ ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ፣
ቦሌ አየር መንገድ ውስጥ ወይም
ሴንቸሪ ሞል በሚገኙ የአቢሲንያ የቨርቿል ባንኪንግ ማዕከሎች #Virtual_Banking_Center በመጠቀም ጥሬ ገንዘብ ወይም ከአካውንት ወደ ቴሌብር ሂሳብ ገቢ ማድረግ ይችላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button