የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-150711 እና 0115 54 67 37/36 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  t.q$ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ   የመያዣ ስጪው ስምየንብረቱ ዓይነትና አገልግሎትየቦታው ስፋትየባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን  የምዝገባ ሰዓትየጨረታ ሰዓት  ጨረታው የወጣበት ጊዜ
    1እስከ ጥር 20 ቀን 2012 ብር 4,328,154.23ተበዳሪውበግንባታ ላይ ያለ G+2+T   መኖሪያ ቤት 230  ካ.ሜቦሌ/ሊዝ/ጨ4/43/ 11/14/10654/00በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 107,019,400.00  ሐምሌ 6 ቀን 2013ዓ.ም 4:30-5:30 5፡30-6፡00  በድጋሚ
    2እስከ ጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ብር 7,638,182.27ተበዳሪውG+2 እና  G+1 መኖሪያ ቤት300 ካ.ሜAA000090602133አ.አ ኮ/ቀራንዮ ክ/ከተማ፣ወረዳ 068,180,860.78ሐምሌ 8 ቀን 2013ዓ.ም 4:30-5:305:30-6:00  ለመጀመሪያ ጊዜ
  3እስከ ታህሳስ  03  ቀን 2012 ዓ.ም    ብር 4,335,283.01ተበዳሪውመጋዘን500          ካ.ሜ370/3101/97በኦ/ብ/ክ/መንግስት ሰንዳፋ፣ከተማ      ቀበሌ 011,855,000.00ሰኔ 30 ቀን  2013 ዓ.ም4፡30-5፡305፡30-6፡00  ለመጀመሪያ ጊዜ  
  4እስከ እ.ኤ.አ እስከ 13/03/2019 ድረሰ  ብር 2,125,393.47ተበዳሪውG+2     መኖሪያ ቤት250 ካ.ሜግ/20/4/1159/2003ባህር ዳር ቀበሌ 143,811,710.00ሐምሌ 15 ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡305፡30-6፡00  ለሁለተኛ ጊዜ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button