በሰው ልጆች ላይ የደረሰው የዘመናት ፍዳ፣ ከተስፋ በስተቀር ነገን አሻግረው የሚያዩበት ቀዳዳ ትንሽ ነው፡፡ የብሥራቱን ዜና ለመስማት፣ ወደ አዲስ ዘመን ለመሸጋገር ብዙ ሥቃይ እና ብዙ ፈተናዎችን ማለፍ ግድ ብሏል፡፡ በዚህ የፍዳ ወቅት በየጊዜው የተነሡ ነቢያት፣ ሰዎችን በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንዳይወድቁ ቢያበረቱም፤ ጊዜው የመርገም በመሆኑ አንዳቸውም ለጽድቅ አልበቁም፡፡በኀዘን ውስጥ ደስታን ማሰብ፤ በመውደቅ ውስጥ መነሣትን፤ በጨለማ ዓለም...
Author: root (root Access)
Bank of Abyssinia partners with TerraPay to offer seamless bank account payouts into Ethiopia
On its path to strengthen and unify the global payments ecosystem, by offering a seamless cross-border remittances platform, TerraPay a global payments infrastructure company, today announced a partnership with Bank of Abyssinia for bank account payouts in Ethiopia. This strategic collaboration will enable TerraPay’s network partners in key global corridors such as USA, UK, Saudi...
ለአዲስ አበባ የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee. Talent Acquisition) የሥራ መደብ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የፈተና ውጤት
ባንኩ ባወጣው ለአዲስ አበባ የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee. Talent Acquisition) የሥራ መደብ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ውጤቱን ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር አውርደው በመለያ ቁጥሮ ( candidate number ) ማየት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ፤ የማለፊያ ውጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ግዜ ብቻ በውጤታችሁ...
ለተለያዩ የእድሜ እርከን የተለያዩ የቁጠባ አማራጮች ከባንካችን
እንደሚከመር የድንጋይ ካብ የብዙ ትናንሽ ጡቦች አገርን ይገነባሉ፤ አገር ትንሽ በሚመስሉ ግን ትልቅ ዋጋ ባላቸው ሰዎች (ጡቦች) ትገነባለች። የሰዎች ስብስብ ደግሞ ሕዝብን ይፈጥራል፤ ሕዝብ በባሕርይው ኃይል ነው። እኛ ነገ፣ ምንም ማድረግ የሚያስችለንን አቅም የሚፈጥርልን፣ ዛሬ በምናደርገው ጥቂት ተግባር ነው። ተግባር ደግሞ ከአሁን ይጀምራል። አሁን ስለሚጀመር ጥቂት ተግባር ላውጋችሁ፣ ቁጣባ፣ ዛሬ በምናስቀምጠው ጥቂት ገንዘብ ነገን የምንፈጥርበት...
ለተለማማጅ ባንከኛ የስራ መደብ ፈተና ለተመረጣችሁ!
ባንኩ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የስራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለጸው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በጫን ዝርዝሩን ያውርዱ። DESSIE BT Hawassa...
ለተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ ደንበኞች
የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘው የባንካችን ደንበኞች ሂሳባችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የዚህ ገንዘብ ባለቤቶች/ህጋዊ ባለመብቶች የሆናችሁ እስከ ጥቅምት 30,2014 ዓ.ም ድረስ ሂሳቦቹ በሚገኙበት ቅርንጫፎች ህጋዊ ማስረጃችሁን በማቅረብ ክፍያዎቹን መጠየቅ ወይም ሂሳቦቹን በማንቀሳቀስ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ዝርዝሩን ለመመልከት እዝህ ይጫኑ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ተሽከርካሪው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ተሽከራካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...