የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር ፣ በተጠቀሱት ንብረቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ህብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት የነበረው ጎን ካለው አልፓውሎ ህንጻ 3ኛ ፎቅ በባንኩ ህግ መምሪያ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-150711 እና 0115 54 67 37 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
     ytbĶW SMከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ   የመያዣ ስጪው ስምየንብረቱ ዓይነትና አገልግሎትየቦታው ስፋትየባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን  የምዝገባ ሰዓትየጨረታ ሰዓት  ጨረታው የወጣበት ጊዜ
    1  አቶ ሞላ ተመስገንእስከ ሚያዝያ 13 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ብር15,400,000.00ተበዳሪውG+2 መኖሪያ ቤት127.3   ካሜAA0000907013827አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ 7 6,410,193.40ሐምሌ 20    ቀን 2013    ዓ.ም4፡30-5፡30  5፡30-6፡00   ለመጀመሪያ ጊዜ
    2አቶ ዮናስ ተሰማእስከ ጥር 24 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ብር1,369,232.41ተበዳሪውኮንዶሚኒየም የንግድ55.78ካሜ01633/1አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሳሎጎራ1,408,418.62ሐምሌ 29 ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡30  5፡30-6፡00     ለመጀመሪያ ጊዜ
          3አቶ ዘነበ ተክሉእስከ ግንቦት 13 ቀን 2013ዓ.ም ድረስ           ብር 1,507,311,66  ተበዳሪውመኖሪያ ቤት200 ካ.ሜ756/243/2002በኦሮ/ብ/ክ/መ ሰንዳፋ ከተማ ቀበሌ 01782,431.17ሐምሌ 22 ቀን 2013 ዓ.ም4፡30-5፡30  5፡30-6፡00   ለመጀመሪያ ጊዜ
  4አቶ አብርሃም ስሜእስከ ግንቦት 29 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ     ብር 1,302,004.47  ወ/ሮ ዮርዳኖስ ፍቃዱመኖሪያ ቤት  105 ካ.ሜ1056/2000አሮ/ክ/መንግስት አዳማ ከተማ፣  ቀበሌ 14977,340.00   ሐምሌ 29 ቀን 2013 ዓ.ም 4፡30-5፡305፡30-6፡00   በድጋሚ
  5ዶ/ር መድሃኔ ሃጎስእስከ ግንቦት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ     ብር 38,440,035.96  ተበዳሪውB+M+5 Mixed (ቅይጥ)  153 ካ.ሜAA000060304874አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ብሎክ BL-03-6445123,972,123.16   ሐምሌ 26 ቀን 2013 ዓ.ም 4፡30-5፡305፡30-6፡00   ለመጀመሪያ ጊዜ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button