አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመዉ ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የባንኩ ተበዳሪ የሆኑት ኤልሻይን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከባንኩ ለወሰዱት ብድር በዋስትና ያስያዙትን ንብረት በሐራጅ ለመሸጥ ለየካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጨረታ ለማካሄድ ተይዞ የነበረዉ እርማት የተደረገበት በመሆኑ፡-
ለተበዳሪዉ ኤልሻይን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለተሰጠዉ ብድር በመያዣ ዋስትና ሰጪዎች በወ/ሮ አዲስ ገ/ሃና እና በአቶ ክብረአለም ገረመዉ ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 ዉስጥ የሚገኘዉን በግንባታ ላይ የሚገኝ ህንፃ B+G+7 እና B+G+2 መጋዘን /store/ የሆነዉን ንብረት በሐራጅ ለመሸጥ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ፣ የጨረታ ምዝገባ ሰዓት 4፡30-5፡30 ሲሆን የጨረታ ሰዓት 5፡30-6፡00 በሚል የተስተካከለ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ

Leave a Reply