አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )
ባንካችን አቢሲንያ የእችላለሁ መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑ እንስቶችን ሸለመ
ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 አስመልክቶ ለ3ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የእችላለሁ መርሐ ግብር በድምፅና በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ ከ1-3 ደረጃን ላገኙ እንስቶች እንዲሁም በሥራ ፈጠራ ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ ወለድ ያለዋስትና ብድር ያመቻቸበት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡ የባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነት አንድ አካል በሆነው በዚህ ዝግጅት አደይ እና ዘሀራ (ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ...
እንቅስቃሴ ያቆሙ ወኪሎች የማስጠንቀቂያ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ ከጥር 2020 (G.c) ጀምሮ በመላ አገሪቱ የኤጀንሲ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል: በ ONPS/06/2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ እና የክፍያ ፈቃድ መሠረት ወኪል ኤጀንሲ ውል የሚቋርጥበት ምክንያቶች መካከል ወኪሉ የንግድ እንቅስቃሴን ሲያቆም እንዲሁም ለባንኩ (ለብራንቹ) የጽሁፍ ፈቃድ ውጭ ቦታውን ማዛወር ወይም መዝጋት እንደሆነ ይታወቃል፡፡በመሆኑም በተጠቀሱት መሰረታዊ ምክንያቶች ባንኩ በጠቅላላ ካሉት ወኪሎች መካከል14,297 እንቅስቃሴ...
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
Detail Information on MESMER Programme
Overview MESMER is a program designed to support 72,200 Micro, Small, and Medium Enterprises across Ethiopia with access to finance, business development, and psychosocial support services to help them recover from shocks, build resilience and achieve business growth. Objective The program objectives is to create sustainable access to credit for MSMEs through demand and supply-side...
ባንካችን አቢሲንያ 7 ቨርቹዋል የባንክ ማዕከሎችን በዛሬው እለት በተከናወነ ይፋዊ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ሥራ አስጀመረ።
መስከረም 2013 ዓ/ም ባንካችን አቢሲንያ ለሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን ቨርቹዋል የባንክ ማዕከል አስመርቆ ሥራ ሲያስጀምር፣ ቴክኖሎጂው ለሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነ ለባንክ ኢንዱስትሪው ቀዳሚ ከመሆኑ አኳያ ባንካችንን ፋና ወጊ እንዲሆን አስችሎታል፡፡ቨርቹዋል የባንክ አገልግሎት ቴክኖሎጂ ደንበኞች የባንክ ቅርንጫፍ የተገደበ የጊዜ ሰሌዳ ሳያሳስባቸው በቅርንጫፍ የሚያገኙትን አገልግሎት በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ ደንበኞች ከሚያገኟቸው አገልግሎቶች መካከል...
ባንካችን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ የፀረ ሙስና ቀንን አከበረ።
በየዓመቱ የሚከበረው የፀረ ሙስና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል”! በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ሲሆን፣ ባንካችን አቢሲንያም ቀኑን ምክንያት በማድረግ ሠራተኞች የሙስናና ብልሹ አሠራርን አስከፊ ገፅታ እንዲገነዘቡና ትርጉም ባለው መንገድ በተቋም እንዲሁም በየትኛውም ቦታ ለመታገል እንዲችሉ ግንዛቤ የሚፈጥር መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ኅዳር 20 ቀን 2016...