Author: Bank of Abyssinia (Bank of Abyssinia )

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
Post

አቢሲንያ ባንክ እና ሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ በትረስት አካውንት፣ በሞባይል ባንኪንና በወኪል አጋርነት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

አቢሲንያ ባንክ ከሳፋሪ ኮም ኤም ፔሳ ጋር በኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የዲጂታል ፋይናንስ አቅርቦቶችን ማቅረብ የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡በተደረገው ስምምነት መሠረት በሁለቱ አካላት ሊሰራ የታቀደው ሰፊ ስራ አቢሲንያ ባንክን የሳፋሪኮም ኤም ፔሳ ሱፐር ኤጀንት() እንዲሆን በማድረግ የተጀመረ ሲሆን ይኸውም አቢሲንያ ባንክ በሳፋ ኮም ኤም ፔሳ ሥር የተመዘገቡትን በርካታ ወኪሎችን የገንዘብ ዝውውር ሂደት እንዲያሳልጥ በተጨማሪም የአቢሲንያ ባንክ...

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡
Post

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

ባሳለፍነው አመት የመጀመሪያውን ዙር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዶ የነበረው አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር በጠቅላላው መስፈርት ያሟሉ 86 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበት በዳኞች መስፈርት ተመዝነው በየዙሩ የሚሰናበቱትን ተወዳዳሪዎች ጨምሮ ወደመጨረሻው ዙር የደረሱት አምስት ተወዳዳሪዎች እንደየደረጃቸው ከ ሁለት መቶ ሺ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ሸልሞ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው ፡፡ይህ በአቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በኩል የተሰናዳው...

በ “መቆጠብ ያሸልማል” ና “የእንሸልምዎ” የዕጣ አወጣጥ ስነስርአት ተካሄደ!
Post

በ “መቆጠብ ያሸልማል” ና “የእንሸልምዎ” የዕጣ አወጣጥ ስነስርአት ተካሄደ!

ባንካችን አቢሲንያ የአገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ ለ4ተኛ ጊዜ መቆጠብ ያሸልማል በሚል መርሃ ግብር እንዲሁም ለ5ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የእንሸልምዎ ፤ሽልማት የሚያስገኝ መርሐ-ግብርን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት አከናወነ፡፡በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርአቱ ላይ የባንካችን የሥራ አመራር አባላት፣ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሠራተኞችና ታዛቢዎች፣ የሚዲያ አካላትና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የብሔራዊ...

የሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የተወዳዳሪዎቸ ጥሪ ማስታወቂያ
Post

የሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የስራ ፈጠራ ውድድር የተወዳዳሪዎቸ ጥሪ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ልዩ የስራ ፈጠራ ሀሳብ እና ክህሎት ላላቸው ሁሉ የተዘጋጀ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እስከ ብር 1,000,000 /አንድ ሚሊዮን ብር/ የሚያሸልም አሚን አዋርድ የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር ይዞ ቀርቧል፡፡ ውድድሩ የሚካሄደው በአዲስ አበባ እንዲሁም በደሴ እና በድሬዳዋ ከተሞች (የመጀመሪያ ዙር ውድድር ብቻ) ሲሆን በመላው አገሪቱ ፍላጐቱ ያላቸው...

The Central Bank of Kenya (CBK) made an exclusive visit to the Bank of Abyssinia for experience sharing and peer learning activities
Post

The Central Bank of Kenya (CBK) made an exclusive visit to the Bank of Abyssinia for experience sharing and peer learning activities

The CBK team, comprising 9 senior Managers representing payment department and Temenos 24 upgrade Project team, stayed for a week at Bank of Abyssinia head office for experience sharing and peer learning activities to gain insights and gather knowledge from the bank that have successfully undertaken similar upgrade journeys and use newly released version (R22)...

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ
Post

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም. 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባፀደቀው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና ምርጫ ማስፈፀሚያ የአሠራር ደንብ መሠረት ነው፡፡ በዚህ መሠረት በቀጣይ ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የሚያገለግሉ አባላትን ለማስመረጥ የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ተቋቁሞ...

የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በጅግጅጋ ከተማ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፤
Post

የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ በሶማሊ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በጅግጅጋ ከተማ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፤

የ”አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ተከትሎ የአምስተኛ ደረጃን በማግኘት የብር 200,000 ተሸላሚ ለሆነው የጅግጅጋ ተወላጅ ተማሪ ሳልማን አሊ የእንኳን ደስ አለህ አቀባበል በጅግጅጋ ሎተስ ሆቴል በትላንትናው እለት የተከበሩ ገራድ ኩልምዬ ገራድ መሐመድ፣የሱማሌ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ሸህ አህመድ መሐመድ አሊ፣የጅግጅጋ ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር ዚያድ አቂል፣የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ /ተወካይ/ አቶ አብዱላሂ...

Bank of Abyssinia Honored with Temenos Innovation Hero Award at TFC2023
Post

Bank of Abyssinia Honored with Temenos Innovation Hero Award at TFC2023

Bank of Abyssinia has been named the winner of the prestigious Temenos Innovation Hero Award at the TFC2023 reception held on May 9, 2023, in Vienna. Standing out among nominated projects from across the industry, Bank of Abyssinia’s innovative and impactful banking projects impressed both the Temenos jury panel and its customers. After sharing the...

ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ ቅርንጫፎቻች በይፋ አስጀምረ፡፡
Post

ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ ቅርንጫፎቻች በይፋ አስጀምረ፡፡

ባንካችን አቢሲንያ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 8 ማዕከላት ማለትም አራዳ፣ ገነት፣ ጎፋ፣ ራጉኤል፣ ዶ/ር ካትሪን፣ ላምበረት፣ አፍሪካ ጎዳና እና ለቡ ቅርንጫፎቻችን በይፋ አስጀምሯል፡፡ በመሆኑም ይህን ለአገራችን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ለማስፈፀም የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን ስለሆነ የከተማችን ነዋሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን እየሄዳችሁ እንድትመዘገቡ ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡

ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!
Post

ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!

እርስዎን በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ሆነናል! ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መጋቢት 18-19 ከኮር ባንክ ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቆረጠበት ወቅት ላሳዩት ትዕግስት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የበለጠ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ምቹ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለንን የቅርብ እና ዘመናዊ የኮር ባንኪንግ አሰራርን በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ይህ ማሻሻያ የባንክ ፍላጎቶችዎን በተሻለ ሁኔታ እንድናሟላ  እና ...

Call Now Button