bankofabyssinia.com

Author: Eyerusalem (Eyerusalem )

ኢትስዊች ባንካችን በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበረከተ
Post

ኢትስዊች ባንካችን በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበረከተ

ኢትስዊች አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ባካሄደው 12ኛው ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ማጠናቀቂያ ላይ ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበርክቶለታል። በዚህም መሰረት ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የባንክ ለባንክ የኤ.ቲ.ኤም ግብይት አፈጻጸም ከሁሉም የግል ባንኮች ጋር ተወዳድሮ የአንደኝት ደረጃን አግኝቷል። በተጨማሪም...

መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ
Post

መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ

በዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የሚደገፉ መስማት የተሳናቸው ሴቶች የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው በባንካችን ዋና መ/ቤት በመገኘት በሃገራችን የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነውን የእንቁጣጣሽ ወይም “አበባ አየሽ ሆይ” ዜማ አቀረቡ። እነዚህ በቁጥር አስራ ሁለት የሚሆኑ ሴቶች በሃገር ባህል ልብስ አምረውና ደምቀው ያለባቸውን የመስማት ውስንነት ወደጎን ትተው ሲወዛወዙና ሲጨፍሩ የተመልካቾችን ቀልብ በእጅጉ ገዝተውት ነበረ። እንደሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ...

Call Now Button