አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
Author: Bank of Abyssinia (Misale Solomon)
Notification to All Bank of Abyssinia S.C Security Holders (Shareholders)
As per Directive Number 1047/2025 Dematerialization of Publicly Offered Securities, Part III: Dematerialization Process, Article 6 Communication During Dematerialization, issuers shall notify all their Security Holders about the requirements under this directive; the dematerialization process; the initiation of dematerialization process for their securities; and the status of the dematerialization process up on request. Thus: ...
የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ከኅዳር 22 – ጥር 21, 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ተሸላሚዎች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራና ሌሎች የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ላይ...
ማስታወቂያ ለሁሉም የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ያዦች (ባለአክሲዮኖች)
በመመሪያ ቁጥር 1047/2017 ለህዝብ የሚሸጡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ግዑዝ-አልባ ማድረግ፣ ክፍል 3 ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደት፣ አንቀጽ 6 ግዑዝ አልባ በማድረግ ሂደት ውስጥ ስለሚደረግ የመረጃ ልውውጥ መሠረት ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪዎች ለሁሉም የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ያዦች በዚህ መመሪያ ውስጥ ስለተቀመጡ መስፈርቶች፣ ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደትን፣ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮቻቸውን ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደትን እንዲጀምሩ እና በተጠየቁ...
ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ
አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ አጽንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት የዲጂታል ግብይት በሃገራችን የዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል።ብሔራዊ ባንክ በዚህ ጉባዔ ላይ የቀጣይ አምስት ዓመታት የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ረቂቅ ስትራቴጂ...



