አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት ይዞታ/ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
Author: Bank of Abyssinia (Misale Solomon)
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ባንካችን ባለ 2 መኝታ የመኖሪያ አፓርታማ ለዕድለኛው አስረከበ
ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል ግብይቶችን ለማበረታታት እና አዳዲስ የዲጂታል ባንክ ደንበኞችን ለማፍራት ባዘጋጀው መርሐ-ግብር (Merchant Engagement Campaign) ዕጣ ለወጣላቸው የባንካችን ደንበኛ ሽልማታቸውን አስረከበ። ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ላይ የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር ወ/ሮ ሶስና መንገሻ ለዕድለኛው የአባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛ ለአቶ መሐመድ ከድር በአርሞንኤም ሪል ስቴት የተገነባና ሃያት አካባቢ የሚገኝ...
የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበረ!
የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ ሌሎች የባንካችን አመራሮችና መላው የባንካችን ሠራተኞች በተገኙበት በወዳጅነት ፓርክ በድምቀት ተከበረ። ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካች የኮርፖሬት ሂውማን ሪሶርስ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሰይፉ ቦጋለ እንደተናገሩት “የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን” የሚለው ጠንካራ መሪ ቃል ሁላችንም በአንድ ራዕይ በጋራ ለአንድ አላማ የምንተጋ የአቢሲንያ...
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን የአክሲዮን ድርሻ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን አካሄደ
አቢሲንያ ባንክ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የአፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን ጥር 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ የባንካችን የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በስትራቴጂና ሪሰርች ዳይሬክተር በአቶ ዮሴፍ ታምራት ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ባንኩ በዋና ዋና የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡ የተመዘገበውን ውጤት አስመልክቶም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ...
የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ኅዳር 22 ተጀምሮ እስከ ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የ3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራ እና ሌሎች የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት...
‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ባንካችን አቢሲንያ ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚወሰዱ የመከላከያ ስልቶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቀቀ። የባንካችን የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በራሱ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በጋራ በመተባበር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በያዝነው የ2018 የበጀት ዓመትም በሰባት ዙር ለ700 ሰራተኞች ስልጠና ለመስጠት የያዘውን...







