ባንካችን አቢሲንያ ትናንት ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ በድምቀት በተጀመረው የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት (Financial Literacy Week) የመክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ “የፋይናንስ ትምህርትን ማጎልበትና የደንበኞች ጥበቃን ማጠናከር” በሚል መሪ ቃል በሃገር-አቀፍ ደረጃ እየተካሔደ በሚገኘው በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ፣ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ የፋይናንስ...
Category:
ባንካችን አቢሲንያ በ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
· ባንካችን የዓመቱ የልዩ ሽልማት ተሸላሚም ሆኗል ባንካችን አቢሲንያለ7ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው ፕሮግራም ላይ በታክስ ህግ ተገዢነታቸውና በበጀት ዓመቱ ባበረከቱት የገቢ አስተዋጽኦ የላቀ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 700 ተቋማት ሽልማታቸውንተቀብለዋል፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገባቸው...
ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ባንካችን አቢሲንያ ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከድሮጋ የጤና እና የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኅ/ሥ/ማህበር ጋር አብሮ ለመስራት እንዲሁም ለማህበሩ አባላት ከማህበሩ ጋር በመተባበር የሚያስፈልገቸውን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት በባንኩ ዋና መ/ቤት ተፈራርሟል፡፡ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ግንኙነት እና...
ባንካችን አቢሲንያ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን አካሄደ
ባንካችን አቢሲንያ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ትናንት መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ አካሄደ፡፡ ስብሰባውን በንግግር የከፈቱት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መኮንን ማንያዘዋል የባንኩን እ.ኤ.አ የ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በበጀት ዓመቱም በአብዛኛው የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ለተሰብሳቢዎቹ ገልጸዋል፡፡ እንደ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው ገለጻ ባሳለፍነው...
መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ
በዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የሚደገፉ መስማት የተሳናቸው ሴቶች የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው በባንካችን ዋና መ/ቤት በመገኘት በሃገራችን የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነውን የእንቁጣጣሽ ወይም “አበባ አየሽ ሆይ” ዜማ አቀረቡ። እነዚህ በቁጥር አስራ ሁለት የሚሆኑ ሴቶች በሃገር ባህል ልብስ አምረውና ደምቀው ያለባቸውን የመስማት ውስንነት ወደጎን ትተው ሲወዛወዙና ሲጨፍሩ የተመልካቾችን ቀልብ በእጅጉ ገዝተውት ነበረ። እንደሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ...
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ...
ባንካችን አቢሲንያ ከፋስትፔይ ጋር ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከፋስትፔይ (Fastpay LLC) ጋር ዓለም ዓቀፍ ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የሚረዳውን የሳይበር ሶርስ (Cybersource) የክፍያ አማራጭ ቴክኖሎጂ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ማኔጅመነት ዋና አፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋውና በፋስትፔይ በኩል ደግሞ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም መርዳሳ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡...
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።








