የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ...
Category: Notice
Post
ማሳሰቢያ፤ ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች
ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች፣ ሂሳቦቻችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የእነዚህ ሂሳቦች ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ባለመብቶች ነን የምትሉ ደንበኞች እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሂሳቦቹ በሚገኙባቸው ቅርንጫፎች ወይም በዋናው መ/ ቤት ህጋዊ ማስረጃችሁን በማቅረብ ክፍያዎቹን መጠየቅ ወይም ሂሳቦቹን ማንቀሳቀስ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡