ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!

ስለ ትዕግስትዎ እናመሰግናለን! ተሻሽለናል ዘመኑን የዋጀ የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ ተግብረናል!

እርስዎን በተሻለ ለማገልገል ዝግጁ ሆነናል!

ባለፈው ቅዳሜና እሁድ መጋቢት 18-19 ከኮር ባንክ ቴክኖሎጂ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ አገልግሎታችን በጊዜያዊነት በተቆረጠበት ወቅት ላሳዩት ትዕግስት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

የበለጠ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ምቹ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለንን የቅርብ እና ዘመናዊ የኮር ባንኪንግ አሰራርን በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ይህ ማሻሻያ የባንክ ፍላጎቶችዎን በተሻለ ሁኔታ እንድናሟላ  እና  የተሻለውን የደንበኛ አገልግሎት እንድናቀርብልዎ ያስችለናል።

ሁሉም አገልግሎቶቻችን አሁን የሚሰሩና እርስዎ በሚጠብቁት ደረጃ ላይ መሆናቸውን ስንገልጽልዎት በታላቅ ደስታ ነዉ፡። አሁን ያለ ምንም መቆራረጥ እና መዘግየቶች  እርስዎ ሂሳቦን ማንቀሳቀስ ፣ ግብይቶችን ማድረግ እና በተለያዩ  የባንክ አገልግሎቶቻችን መጠቀም ይችላሉ።

እንደተለመደው ባንካችን አቢሲንያ በዘመናዊ ተክኖሎጂ በመታገዝ የላቀ የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት የርስዎን የባንክ አገልግሎት እርካታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለማድረስ ሁልጊዜም ቁርጠኛ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ።

//

Thank You for Your Patience! We’ve upgraded our core banking system and are ready to Serve You Better.

We want to extend our heartfelt gratitude for your patience during the temporary closure of our services last weekend, March 18-19, in connection with the Core bank system upgrade. We understand that this may have caused inconvenience for you, and we genuinely appreciate your understanding during this critical transition.

We are delighted to announce that we have successfully implemented the latest and state-of-the-art core banking system that will enable us to provide even more efficient, secure, and reliable banking services. This upgrade will allow us to serve your banking needs better and provide you with the best possible customer experience.

We are thrilled to inform you that all our services are now up and running to your expectations. You can now access your accounts, make transactions, and take advantage of our range of banking services without any interruptions or delays.

As always, the Bank of Abyssinia remains committed to providing you with the highest customer service and satisfaction. We thank you for your continued trust and loyalty. We look forward to serving you for many years.

Bank of Abyssinia The Choice For All!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button