ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ

ባንካችን ባወጣው IT Trainee የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ስማችሁ በቴሌግራም ቻነላችን የተዘረዘረው አመልካቾች ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ማሳሰቢያ:- ሞባይል መጠቀም የማይቻል በመሆኑ ካልኩሌተር እንድትይዙ እንዲሁም ሳኒታይዘር እና ማስክ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ በቀጣይም ተያያዥ ክፍት የሥራ ቦታ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኝት፣ የባንካችንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻነል Join ማድረግዎን/መቀላቀልዎን ያረጋግጡ! ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ!https://t.me/BoAEth/218

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button