ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ አሰባሰብ ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ባንካችን አቢሲንያ ከአለታ ወንዶ፣ ፍላቂት፣ ገረገራ እና ጉጉፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶች ጋር ወርሀዊ የውሃ ቢል ክፍያ አሰባሰብ ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ይህም ከባንካችን ጋር በተመሳሳይ የሚሰሩ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ወደ 35 (ሰላሳ አምስት) ከፍ አድርጎታል፡፡
እነዚህ የአገልግሎት ስምምነቶች የባንካችንን አገልግሎት አሰጣጥ ከማዘመናቸዉ በተጨማሪ ደንበኞቻችን ምቾታቸዉ ሳይጓደል ባሉበት ሆነዉ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን በመጠቀም ወርሃዊ ክፍያዎቻቸውን መፈፀም እንዲችሉ ያደርጋቸዋል፡፡
ከባንካችን ጋር የሚሰሩ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መስሪያ ቤቶችን ዝርዝር ከዚህ በታች ያግኙ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button