አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

የባንካችን 2ኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና 3ኛ ዙር “እንሸልምዎ” የሽልማት አወጣጥ መርሐ ግብር መስከረም 13፣ 2014 ዓ.ም. የባንካችን የበላይ አመራር አባላት፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሐላፊዎች በተገኙበት መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዕለቱም የእጣው አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቀጣይ እንደምናሳውቅ ቃል በገባነው መሠረት የአሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻነል ያስቀመጥን ሲሆን፣ ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ዝርዝሩን ይመልከቱ፡፡

https://t.me/BoAEth/239

በቀጣይ የሚኖሩትን ተያያዥ የሽልማት መርሐ-ግብሮች በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button