የIT Trainee የፈተና ዉጤት

ባንኩ ባወጣው የIT Trainee የስራ መደብ መስከረም 08 እና 15 ቀን 2014 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ዉጤቱን ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ በመጠቀም ዝርዝሩን አውርደው በመለያ ቁጥሮች (candidate number) ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ጊዜ ብቻ በዉጤታችሁ መሰረት ለቃለ-መጠይቅ ፈተና በስልክ የምትጠሩ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በቀጣይም  ተያያዥ ክፍት የሥራ ቦታ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኝት፣ የባንካችንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል Join ማድረግዎን ያረጋግጡ! 

https://t.me/BoAEth

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button