bankofabyssinia.com

Author: Bank of Abyssinia (Misale Solomon)

በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን አካሄደ
Post

ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን አካሄደ

አቢሲንያ ባንክ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የአፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን ጥር 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ የባንካችን የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በስትራቴጂና ሪሰርች ዳይሬክተር በአቶ ዮሴፍ ታምራት ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ባንኩ በዋና ዋና የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡ የተመዘገበውን ውጤት አስመልክቶም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
Post

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ

ኅዳር 22 ተጀምሮ እስከ ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የ3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራ እና ሌሎች የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት...

‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
Post

‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ባንካችን አቢሲንያ ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚወሰዱ የመከላከያ ስልቶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቀቀ። የባንካችን የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በራሱ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በጋራ በመተባበር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በያዝነው የ2018 የበጀት ዓመትም በሰባት ዙር ለ700 ሰራተኞች ስልጠና ለመስጠት የያዘውን...

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ
Post

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ

ባንካችን አቢሲንያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍና በማዕከሉ ተጠልለው ለሚገኙ ህሙማን የምሳ ግብዣ አደረገ። ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ብሩክ  አለማየሁ ድጋፉን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሚኪያስ ለገሰ አስረክበዋል። አቶ ብሩክ ድጋፉን...

ታላቁ የአቢሲንያ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደ ይገኛል
Post

ታላቁ የአቢሲንያ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደ ይገኛል

ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ከባንካችን ዋናው መ/ቤት  እና ከአስሩም ዲስትሪክቶች የስራ ሃላፊዎች በተውጣጡ ቡድኖች  መካከል የሚከናወነው የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ድምቀት እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ የባንካችን የኮርፖሬት የሰው ሃብት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሰይፉ ቦጋለ በተገኙበትና ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ልደታ ክ/ከተማ በሚገኘው ብሪሞ ሜዳ በተጀመረው የእግር ኳስ ውድድር ላይ ከዋናው መ/ቤት ሁለት ከዲስትሪክት ደግሞ 10 በጠቅላላው...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
Post

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ

ከኅዳር 22 – ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የ2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ የባንካችን ከስተመር ማኔጅመንት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው እና ሌሎች የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት የዕጣ...

ባንካችን ለአ.አ.ዩ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል የ400 ሺ ብር ድጋፍ አበረከተ
Post

ባንካችን ለአ.አ.ዩ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል የ400 ሺ ብር ድጋፍ አበረከተ

ባንካችን አቢሲንያ ታህሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ለአ.አ.ዩ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል ወደ ብር 400,000 የሚጠጋ ድጋፍ አበረከተ። ባንካችን ይህን ድጋፍ ያበረከተው አ.አ.ዩ “አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማህበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማህበራዊ ዕድገት!” በሚል መሪ ሀሳብ የዘንድሮውን የአካል ጉዳተኞች ቀን በዩኒቨርስቲው ቅጥር ጊቢ ባከበረበት ወቅት ነው። በአይነት የቀረበው ይህ ለአካል ጉዳተኞች የሚውል የመማሪያና ለእንቅስቃሴ የሚረዱ ቁሳቁሶችን ያካተተውን...

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Post

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

Notification to All Bank of Abyssinia S.C Security Holders (Shareholders)
Post

Notification to All Bank of Abyssinia S.C Security Holders (Shareholders)

As per Directive Number 1047/2025 Dematerialization of Publicly Offered Securities, Part III: Dematerialization Process, Article 6 Communication During Dematerialization, issuers shall notify all their Security Holders about the requirements under this directive; the dematerialization process; the initiation of dematerialization process for their securities; and the status of the dematerialization process up on request. Thus:   ...

Call Now Button