bankofabyssinia.com

Author: Bank of Abyssinia (Misale Solomon)

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
Post

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ

ከኅዳር 22 – ጥር 21, 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ተሸላሚዎች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራና ሌሎች  የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ላይ...

ማስታወቂያ ለሁሉም የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ያዦች (ባለአክሲዮኖች)
Post

ማስታወቂያ ለሁሉም የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ያዦች (ባለአክሲዮኖች)

በመመሪያ ቁጥር 1047/2017 ለህዝብ የሚሸጡ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ግዑዝ-አልባ ማድረግ፣ ክፍል 3 ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደት፣ አንቀጽ 6 ግዑዝ አልባ በማድረግ ሂደት ውስጥ ስለሚደረግ የመረጃ ልውውጥ መሠረት ሰነደ ሙዓለ ንዋይ አውጪዎች ለሁሉም የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ያዦች በዚህ መመሪያ ውስጥ ስለተቀመጡ መስፈርቶች፣ ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደትን፣ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮቻቸውን ግዑዝ አልባ የማድረግ ሂደትን እንዲጀምሩ እና በተጠየቁ...

ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ
Post

ባንካችን አቢሲንያ በ2ኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ

አቢሲንያ ባንክ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ባንኪንግ ጉባዔ ላይ ተሳተፈ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጉባዔው ላይ አጽንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት የዲጂታል ግብይት በሃገራችን የዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል።ብሔራዊ ባንክ በዚህ ጉባዔ ላይ የቀጣይ አምስት ዓመታት የብሔራዊ ዲጂታል ክፍያ ረቂቅ ስትራቴጂ...

Call Now Button