Bank of Abyssinia marked a transformative milestone today by officially launching its innovative paperless banking service across all its branches. The groundbreaking initiative was unveiled at the state-of-the-art Ras Special Branch in a ceremony attended by National Bank of Ethiopia (NBE) Governor, Ato Mamo Mehretu, Bank of Abyssinia CEO, Ato Bekalu Zeleke, Senior Executives, bank...
Category: Blog
9ኙ ደንበኛ ተኮር ማሻሻያዎች !
በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ከግንባር ቀደሞቹ ተዋናዮች መካከል አንዱ የሆነው አቢሲንያ ባንክ እያደገ የመጣውን የደንበኞቹን የዲጂታል ፋይናንስ ፍላጎት ለማርካት በስራ ላይ ያዋለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ብዙዎችን ቀልጣፋና ምቹ የሆነ አገልግሎት ባሉበት እንዲያገኙ በማስቻል ላይ ይገኛል፡፡ መተግበሪያው በስራ ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ዘመኑን የዋጁና ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ የአሰራር ስርዓቶችን በተግባር ላይ ያዋለ ሲሆን ይህ አጭር ጽሁፍ...
እራስዎን እንዴት ከአጭበርባሪዎች ይጠብቃሉ?
በዘመናችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገና የተጠቃሚዎቹን ቁጥር በእጅጉ በመጨመር ላይ የሚገኘው የዲጂታሉ አለም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ለተጠቃሚዎች የያዘ ነው፡፡ ሆኖም ይህ የዲጂታል ፋይናንስ ስርዓት በአገልግሎት ሰጪዎች እና ተጠቃሚዎች በቂ እና በየጊዜው የሚተገበሩ የደህንነት ጥበቃ ቅድመ ስራዎች ካልተሰራበት እጅግ ጉልህ የሆነ ኪሳራን ሊያስከትል እንደሚችልም አያጠያይቅም፡፡ ይህ አጭር ጽሁፍም በዲጂታሉ አለም እያደገ እና መልኩንም ከአዳዲስ የቴክኖሎጂ ለውጦች...
5 በበጀት ለመንቀሳቀስ የሚረዱ ወሳኝ እርምጃዎች
በጀት መበጀት ወጪዎቻችንን ለመከታተል እና ገንዘባችንን በብልሃት ለማስተዳደር ከሚረዱ ወሳኝ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው። በጀትን መጠቀም በርካታ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን፣ በዋናነት ግን ገቢና ወጪን በመከታተል የወደፊት ወጪን ለማቀድ፣ የወጪ ልማዶችን በማወቅ እንደ አስፈላጊነቱ ማስተካከያ ለማድረግ ፣ እንደ ምግብ፣ ልብስ፣ ትራንስፖርትና መዝናኛ የመሳሰሉ የወጪ ምድቦች ላይ የበጀት ገደብ በማበጀት የገንዘብ ወጪን ለመቆጣጠር እንዲሁም ላልተጠበቁ ወጪዎች በተሻለ...
Remedan Calander
የ1ኛ ዙር (2014 ዓ.ም) እችላለሁ ዘመቻ የሴቶች ሥራ ፈጣሪ የተሸላሚዎች ጉዞ!
ባንካችን አቢሲንያ የአለም አቀፉን የሴቶች ቀን(ማርች 8) በማስመልከት ለ2ኛ ጊዜ ‘’እችላለሁ’’ በሚል መሪ ቃል ልዩ ልዩ ውድድሮችን ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 13 እያከናወነ ይገኛል፡፡በዚህ ውድድርም በግጥም፤በሙዚቃ፤ በቲክቶከሮች መካከል የሚደረግ ውድድር የሚከናወን ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ለሀምሳ የስራ ፈጣሪ ሴቶች ዝቅተኛ ወለድ የሚታሰብበት ያለመያዣ ለእያንዳንዳቸው የብር 500,000(አምስት መቶ ሺ ብር) ብድር አዘጋጅቷል፡፡ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ በተደረገው ውድድር...
7 የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን በመጠቀም ማከናወን የሚችሏቸው ነገሮች
በየትኛውም ቦታ ገንዘብን የመሸከም አስፈላጊነት በማስቀረት፣ ግብይትን እና ክፍያን ቀላል በማድረግ፣ ባንካችን የደንበኞች የካርድ ክፍያ ስርአት ተጠቃሚነት ላይ በቅልጥፍና እና በጥራት እየሰራበት ሲሆን፣ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ የተለያዩ አገልግሎቶችን መጠቀም እንዲያስችል ሆኖ የቀረበ ነው፡፡ አቢሲንያ ቪዛ ካርድን ሊገለገሉ የሚችሉባቸው መንገዶች፡- ካርዱን በየትኛውም የባንኩ ኤ.ት.ኤም. ማዕከላት እንዲሁም በሌሎች ባንኮች ኤ.ቲ.ኤም ማሸን ላይ መጠቀም የሚቻል ሲሆን፣ ካርዶቹን በመጠቀም...
በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ያለ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ ገንዘብ በእጅዎ
ያለ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ ከአቢሲንያ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ገንዘብ እንዴት ማውጣት እንደሚችሉ የሚያሳየውን ከታች የተቀመጠውን ቪድዮ ይመልከቱ።
How to take advantage of the supplier’s credit scheme through the use of a usance letter of credit?
National Bank of Ethiopia has recently revised the external loan and supplier’s credit directive in order to make the LGB Gas import and agriculture sectors also benefit from the scheme. In today’s global economy, it’s more important than ever for businesses to be able to take advantage of every opportunity to save money and expand...
How E-Commerce Payment Processors Work: Visa’s Cybersource Solution
The e-Commerce businesses in Ethiopia have been steadily increasing in recent years. There are a number of reasons for this, including the growing number of internet users in the country, the increasing use of mobile devices and to some extent the impact of the COVID-19 pandemic. In fact, the e-Commerce sector is still in its...