– በሃገራችን በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ከ71 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደርገዋል ዓለማችን በፍጥነት ወደ ዲጂታል ዘመን እየተሸጋገረች ባለችበት በዚህ ወቅት፣ ቴክኖሎጂ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን ዋነኛ አካል ሆኗል። ክፍያዎችን በሞባይል ስልክ መፈጸም፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ሸቀጦችን መግዛት እና የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማከናወን ከቀድሞው ይልቅ ዛሬ ቀላልና ፈጣን ሆኗል። ይህ ለህብረተሰባችን፣ ለንግድ እና ለፋይናንስ ተቋማት አዳዲስ...
Category: Blog
A Bird’s Eye View of Ethiopian Finance Forum 2026
· BoA Participated at the Forum Showcasing its Digital Products The National Bank of Ethiopia (NBE) is hosting the Ethiopia Finance Forum to convene policymakers, financial institutions, development partners, private sector stakeholders, financial sector experts and the international community and diaspora to discuss experiences and prospects for financial sector development. The forum aims to align on...
Abyssinia Remit: Your Easy Way to Send Money Home
Money sent home by Ethiopians living and working abroad plays an important role in the lives of millions of families and in the wider Ethiopian economy. Ethiopians living in North America, Europe, the Middle East, Africa, and other parts of the world regularly send money to relatives, friends and businesses in Ethiopia. These transfers—commonly known...
ደንበኞችከዲጂታል ግብይትጋር ተያይዞ የሚያጋጥሟቸው ችግሮች እና ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ለደንበኛው ትልቅ ምቾት ቢሰጥም፣ የመረጃ እና የገንዘብ ደህንነት ጉዳይ ግን በእጅጉ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ምክንያቱም የኤ.ቲ.ኤምም ሆነ የሞባይል ባንክ የሚስጥር ቁጥር (PIN) ወይም የይለፍ ቃል (Password) በሌላ ሰው እጅ ከገባ፣ የደንበኛው ሂሳብ ሊጭበረበር ስለሚችል ደንበኞች የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ሲጠቀሙ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። ቀጥሎ እያንዳንዱን በዝርዝር ለማየት እንሞክራለን። የሚስጥር ቁጥር (PIN) እንደ ቤት ቁልፍ ሊታሰብ የሚችል ሲሆን፣ ቁልፋችንን ለማንም ሰው እንደማንሰጥ ሁሉ የሚስጥር ቁጥራችንን ለሌላ ሰው አሳልፈን መስጠት የለብንም። ስልክ ተደውሎ የባንክ ሰራተኛ ነኝ፣ ጓደኛ ወይም ዘመድ ነኝ … ወዘተ ለሚል ሰው እንኳን በፍጹም መስጠት አይገባንም። ከኤ.ቲ.ኤም አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ደንበኞች የሚከተሉትን ዘርዘር ያሉ ጥንቃቄዎች ተግባራዊ...
Easy Payments, Smarter Living: How BoA is Transforming Digital Banking in Ethiopia
In today’s fast-moving digital world, the way people manage money has changed dramatically. Customers no longer want to spend hours standing in bank queues or carrying large amounts of cash. Instead, they seek fast, secure, and convenient financial services that fit their everyday lives. Digital payment technologies have become essential in meeting these expectations, making...
ማህበራዊ ሃላፊነት ለባንካችን ያለው የጎላ ፋይዳ
ባንኮች በተለይም በኢንቨስትመንት ውሳኔዎች፣ በብድር ድልድል እና በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ይህም ታዲያ በተለይ ማህበራዊ እና አካባቢያዊ ኃላፊነታቸውን ጉልህ ያደርገዋል። በእርግጥ የባንኮች ዋነኛ ተግባር ለተጠቃሚው ህብረተሰብ አገልግሎት መስጠትና በዚህም ሂደት የባለአክሲዮኖችን ድርሻ ማሳደግ ነው። ነገር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ከፍ ማለት፣ የተቆጣጣሪው አካል ክትትል እና የህብረተሰቡ ፍላጎት የባንኮች ሚና...
የዲጂታል ግብይትና ደንበኞች ሊገነዘቧቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነጥቦች
ከቅርብ አመታት ወዲህ በፍጥነት በማደግ ላይ የሚገኘው የዲጂታል ግብይት ዘርፍ ብዙዎች በሚፈጽሙት ግዢ፣ ንግድ በሚከወንበት አግባብና በግብይት ወቅት በሚስተዋሉ የግብይት ዝንባሌዎችን በአዲስና ከዚህ ቀደም ባልተስተዋለ መንገድ በመቀየር አዲስ የግብይት ስርዓትን ይዞ ቀርቧል፡፡ በዚህ ረገድም የዲጂታል ግብይት ዘዴዎች በብዙዎች የዕለት ተዕለት የኑሮ ክንውን ውስጥ በዋነኛነት ይዘውት በቀረቡት ምቾት፣ ቅልጥፍናና አማራጭ አንጻር ይህ ነው የማይባል ቦታን መያዝ ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በአለም ዙሪያ በብዙዎች ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘውን የዲጅታል ግብይትን በቁጥሮች በማስደገፍ ስናስቀምጠው ከጠቅላላው የአለም ህዝብ 33 በመቶ የሚሆነው የዲጅታል ግብይትን የዕለት ተዕለት ህይወቱ አንድ አካል በማድረግ ግብይትን በዚሁ ስርዓት የሚፈጽም ሲሆን ይህም በአመት ከ 6.8 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ይገመታል፡፡ የዲጅታል ግብይት ምንድነው ? ከርዕሱ ለመረዳት እንደሚችለው የዲጅታል ግብይት አማራጭ በአጭሩና ብዙሀኑን በሚያግባባ ሁኔታ ሲቀመጥ ኢንተርኔትን ማለትም ኤሌክትሮኒክ ዘዴን በመጠቀም ቁሶችን ወይም አገልግሎቶችን ለመግዛት አልያም ለመሸጥ የሚያስችል የግንኙነት ዘዴ ተብሎ ሊወሰድ ይቻላል፡፡ በመሆኑም ይህ የግብይት ዘዴ በምርት እና አገልግሎት አቅራቢ እና በደንበኛው መካከል ድልድይ በመሆን ቀላል እና ቀልጣፋ ግብይት እንዲከወን ሁኔታዎችን ያመቻቻል፡፡ ስለ ዲጅታል የግብይት ዘዴዎች ይህን ካልን ምን ዓይነት የዲጅታል ክፍያ ዘዴዎችን በሰፊው በጥቅም ላይ በመዋል ላይ እንደሚገኙ ከዚህ እንደሚከተለው እንመለከታለን፡፡ 1. ነጋዴ – ለደንበኛ (B2C): በዚህ የዲጅታል ግብይት ስርዓት የተለያዩ የንግድ ተቋማት ለደንበኞቻቸው ምርትና አገልግሎቶቻቸውን በቀጥታ ተደራሽ የሚያደርጉበት አሰራር ሲሆን በአለም ዙሪያ እንደ አሊባባና (Alibaba) አማዞን (Amazon) ያሉ የዲጅታል አገልግሎት ሰጪዎች በዚህ ዘርፍ በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡ 2. በንግድ ተቋማት መካከል የሚደረጉ የዲጅታል ግብይቶች (B2B) ፡ ከስሙ ለመረዳት እንደሚቻለው በዚህ ዓይነት የግብይት ሂደት ተሳታፊ የሚሆኑት በንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት አልያም ነጋዴዎች ሲሆኑ ለንግድ ስራቸው መከወኛ የሚያስፈሉጓቸውን ግብአትና አገልግሎቶችን በዲጅታል መተግበሪያዎች በታገዙ ዘዴዎች የሚያገኙበት አሰራር ሲሆን በአሁኑ ወቅት እንደ ቶማስ ኔት (Thomasnet) ያሉ ድረ ገጾች በአለም ዙሪያ ተጠቃሽ አገልግሎት ሰጪዎች ናቸው፡፡ 3. ደንበኛ ለደንበኛ (C2C) ፡ እነኚህ የግብይት መፈጸሚያ ዘዴዎች በተለምዶው ደንበኞች ተብለው የሚጠቀሱት ተደራሾች እርስ በእርሳቸው ግብይት የሚፈጽሙበት ሲሆን እንደ ኢቤይ (eBay) እና ኢትሲ(Etsy) ያሉ ድረ ገጾች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ 4. ደንበኞች ለንግድ ተቋማት (C2B) ፡ ደንበኞች እንዴት ባለ መንገድ ለንግድ ተቋማት ምርት እና አገልግሎት ያቀርባሉ የሚለው ጥያቄ ተደጋግሞ የሚነሳ እና ከተለመደው አሰራር የራቀ ቢሆንም በዚህ ዘርፍ የሚጠቀሱት ጉዳዮች በእጅጉ ከሙያ ስራዎች ጋር የሚገናኙ አገልግሎቶች ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት በእጅጉ በመስፋፋት ላይ ባለው የፍሪላንስና የጊግ ኢኮኖሚ ተጠቃሽ የሆኑት አፕ ወርክ (Upwork) እና ፋይቨር (Fiverr) እንደ አብነት ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡ 5. መንግስት ለንግድ ተቋማት (G2B): በዚህ ዘርፍ መንግስታት ለሚከውኗቸው ትላልቅ ግዢዎች ግልጋሎት ላይ የሚውሉ ሲሆኑ በሀገራችንም የመንግስት ግዢን ለመከወን የሚያስችል የዲጂታል ግብይት መፈጸሚያ ስርዓት እ.ኤ.አ 2024 ጀምሮ በስራ ላይ እያዋለ ይገኛል፡፡ የዲጂታል ግብይት መፈጸሚያዎች መሰረታዊ ባህሪያት የተገልጋዩን ምቾት ከማረጋገጥ፣ ከመረጃ ደህንነትና የአሰራር ቅልጥፍናን ማረጋገጥ ወሳኝ እና የትኛውም የዲጅታል ግብይት መፈጸሚያ ስርዓት በመመሰረታዊነት ሊያሟላ ከሚገቡት ነጥቦች መካከል ተቀዳሚ እና ዋነኞቹ ከመሆናቸውም በላይ እነዚህ መሰረታዊያን አለመሟላታቸው በአገልግሎት አሰጣጣቸው ላይ መሰረታዊ የሚባል ክፍተት ማስከተሉ እሙን ነው፡፡ በዚህ ረገድ የትኞቹ መሰረታዊያን በዲጅታል ግብይት መፈጸሚያዎች ላይ በተቀዳሚነት መተግበር እንዳለባቸው ከዚሀ እንደሚከተለው እንመለከታለን፡- 1- ለደንበኛ ተስማሚነት (User friendliness) ፡ የትኛውም የግብይት መተግበሪያ ግልጽ እና በቀላሉ ተጠቃሚ ሊረዳው በሚችል ብሎም አገልግሎትን በተቀላጠፈ መልኩ ለማግኘት የሚያስችል መሆን ተቀዳሚው ተግባሩ መሆን ይኖርበታል፡፡ 2- ከእጅ ስልኮች ጋር ያለው ተስማሚነት፡ አብዛኞቹ የዲጂታል ግብይቶች በእጅ ስልኮች እንደሚደረጉ ብዙ ጥናቶች አመላካች ናቸው፡፡ ይህም የትኛውም ሰፊ ተደራሽነት ሊኖረው የሚፈልግ የዲጅታል ግብይት መተግበሪያ ተገልጋዮቹ በየትኛውም የእጅ ስልክ እና ቦታ ላይ ያለ ምንም የአገልግሎት መቆራረጥ ስራቸውን ለመከወን እንዲችሉ ሁኔታዎችን የሚያመቻች መሆን ይኖርበታል፡፡ 3- ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ፡ የዲጅታል ግብይቶች በየዕለቱ ከሚያስተናግዱት ትልቅ የገንዘብ መጠን እና በሚያሳልፏቸው ግለሰባዊ ባህሪ ያላቸው ልዩ የፋይናንስ መረጃዎች አንጻር ደህንነታቸው የተጠበቀና ለአጭበርባሪዎች ተጋላጭነታቸው በእጅጉ የቀነሰ መሆን ይኖርበታል፡፡ በዚህ ረገድ ከተለያዩ ምርት እና አገልግሎት ሰጪዎች ጋር በመስራት ላይ የሚገኘው አቢሲንያ ባንክ ባስተዋወቀው እጅግ ዘመናዊ የደህንነት መጠበቂያ አሰራሮችን ባካተተው የባንኩ ሞባይል ባንኪንግ ፕላትፎርም በመጠቀም ደህንነትዎን መጠበቅ ይችላሉ፡፡ 4- የተለያዩ የክፍያ አማራጮች፡ ደንበኞች የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የትኛውም የዲጅታል ግብይት አገልግሎት ሰጪ በዚህ ረገድ ለተገልጋዮቹ ምቹና ቀላል የሆኑ የክፍያ መንገዶችን በመተግበሪያው ላይ ማካተት ይኖርበታል፡፡ እዚህ ላይ አቢሲንያ ባንክ በተለያየ ጊዜ ያስተዋወቃቸውን እንደ ንክኪ አልባ የግብይት መፈጸሚያ፣ ቀላል እና ምቹ የሆነው የአፖሎ ኪው አር ኮድ እና መሰል ዘመናዊ መተግበሪያዎችን ከዲጅታል ግብይት አገልግሎቱ ጋር በማስተሳሰር ደንበኞች የተሻለ የአገልግሎት እርካታ እንዲያገኙ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ 5- ግላዊነትን መጠበቅ፡ ደንበኞች እንዳላቸው ግላዊ ፍላጎት አልያም ዝንባሌ የተመጠነ የዲጅታል ግዢ ልምድን እንዲያገኙ ለማስቻል መተግበሪያዎች በየጊዜው ራሳቸውን እያደገ ከሚመጣው የደንበኞች ፍላጎት ብሎም ደንበኛው በመተግበሪያው ወይም የግብይት ድረ-ገጹ ላይ ባለው ቆይታ በመረጠው መንገድ ግብይቱን ለመፈጸም የሚያስችለው አሰራር መዘርጋቱን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡ 6...
Why Relationship Banking Still Matters in the Digital World and BoA’s Practice
The banking industry is experiencing one of the most profound transformations in its history. Digital platforms, mobile applications, artificial intelligence and fintech innovations have reshaped how individuals and businesses access financial services. Transactions that once required face-to-face meetings can now be completed in seconds through smartphones. While this digital evolution has delivered unprecedented convenience and...
Financial Consumer Protection and Bank of Abyssinia’s Practice
Importance of Financial Consumer Protection Financial consumer protection plays a critical role in safeguarding the rights and interests of individuals who use financial services such as banking, insurance, and microfinance. In Ethiopia, the rapid expansion and increasing complexity of the financial sector have made consumer protection an important policy priority. Ensuring that customers are treated...
የደንበኞች የዲጂታል ፋይናንስ ግላዊ መረጃዎች እንዴት ይጠበቃሉ?
ለተለያዩ አገልግሎቶች ረጃጅምና አሰልቺ የይለፍ ቃላትን ለማስታወስ መሞከር ባስ ሲልም ረስቶ መንገላታት የብዙዎቻችን የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ግን እየዘመነ በመጣው የዲጂታል ፋይናንስ ስርዓት አዳዲስ፣ ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ የፋይናንስ ደህንነት ስርዓቶችን በማካተት እነዚህን ችግሮች መቅረፍ ተችሏል፡፡ይህም ፋይናንስንና ቴክኖሎጂን አጣምረው በመስራት ላይ ያሉ እንደ ባንክ፣ ፊንቴክ ኩባንያዎችና ሌሎች መሰል ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት ጎን ለጎን በየጊዜው...








