Category: News

ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የ3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
Post

ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የ3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የሶስተኛ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ።   መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ የባንካችን ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ አበበ የዕጣ ማውጣቱን ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስጀምረዋል። ...

ባንካችን አቢሲንያ በጅማ ከተማ በአብዱልከሪም አባገሮ (ፔሌ) ስም አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ
Post

ባንካችን አቢሲንያ በጅማ ከተማ በአብዱልከሪም አባገሮ (ፔሌ) ስም አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ

የባንካችን ጅማ ዲስትሪክት መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በአቶ አብዱልከሪም አባገሮ (ፔሌ) ስም በጅማ ከተማ በተለምዶ ፈረንጅ አራዳ አካባቢ እጅግ ዘመናዊ ቅርንጫፍ ከፈተ። ቅርንጫፎቹን በሃገር ባለውለታዎች በመሰየም የሚታወቀው ባንካችን ከዚህ ቀደም የጅማ ከተማ ቆርቋሪ በሆኑት በንጉሥ አባጅፋር ስም ቅርንጫፍ የከፈተ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የሳቸዉ አራተኛ ትውልድ በሆኑት  አብዱልከሪም አባገሮ (ፔሌ) በከተማዋ 10ኛ ቅርንጫፉን ከፍቷል። በ1952...

የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
Post

የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የብር 1.3 ሚሊዮን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ። መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በዞኑ ዋና ከተማ አርባ ምንጭ በተከናወነው የድጋፍ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ቦቸሬን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች፣ የጋሞ ዞን የመንግሥት ኮሚኒኬሽንና የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጸሐፊ...

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ አክሲዮኖች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (Central Security Depository) ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ስለማሳወቅ
Post

የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ አክሲዮኖች በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (Central Security Depository) ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ስለማሳወቅ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሁሉንም አክሲዮኖች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) እና በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) በኩል የወጡ መመሪያዎችና አግባብነት ባላቸው ሕጎች መሠረት አክሲዮኖቹ በኤሌክትሮኒክ መልክ በተሳካ ሁኔታ በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) ላይ መመዝገባቸውን እንዲሁም በምዝገባው ሂደት ወደ ግምጃ ቤት (CSD) ገቢ የተደረጉ የባለአክሲዮኖች መረጃዎችና የአክሲዮን ድርሻ ትክክለኛ ስለመሆናቸው ባንካችን...

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባፀደቀው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ የደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በተሠጠው ፈቃድ መሠረት  3,125,000 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ የአክሲዮን ዋጋ  ብር  አንድ ሺህ ስድስት መቶ (1,600)  ሽያጭ  ያከናውናል፡፡ ሆኖም ለአክሲዮን ሽያጭ የተፈቀደውን ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ቀደም ሲል እስከ መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የነበረው...

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
Post

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች ይፋ አደረጉ

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ። መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ የባንካችን የዲጂታል ከስተመር አኪዩዜሽን ዳይሬክተር አቶ አባይ ስሜ የዕጣ ማውጣቱን ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስጀምረዋል። ግልጽነትን...

ባንካችን ከቪዛ ጋር የዲጂታል ክፍያዎችን ለማፋጠን የሚረዳ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ
Post

ባንካችን ከቪዛ ጋር የዲጂታል ክፍያዎችን ለማፋጠን የሚረዳ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ

ባንካችን አቢሲንያ ትናንት መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በዲጂታል ክፍያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም ከሆነው ቪዛ ጋር የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስምምነት የክፍያ ስርዓትን ለማዘመን፣ ከጥሬ ገንዘብ አልባ ግብይቶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም ሁለቱ ተቋማት በሃገራችን ደህንነቱ የተጠበቀ እና አካታች የዲጂታል ክፍያ መፍትሄዎችን (Solutions) ለማስፋፋት ያላቸውን የረጅም ጊዜ የጋራ ቁርጠኝነት ያጠናክራል። የባንካችን ቺፍ...

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ
Post

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ

አቢሲንያ ባንክ “አሚን ለበጎነት” በሚል መሪ ቃል ባቡል ኸይር የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ አንድ ሚሊዮን ብር ለገሠ። የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ በቀጣይም በተለያዩ መንገዶች ድጋፍና እገዛውን እንደሚቀጥል በመድረኩ ተገልጿል። በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ላይ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ዓብዱልቃድር ሬድዋን፣ ሌሎች ከፍተኛ...

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ 
Post

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ 

ባንካች አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (ማርች 8) በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ “እችላለሁ!” በሚል መሪ ቃል ከማርች 8 እስከ ኤፕሪል 8 ቀን 2026 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሴቶች ወር መርሐ ግብር መጀመሩን ገለጸ። የባንካችን ቺፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር ወ/ሮ መሠረት አስፋው ትናንት የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተከናወነው የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተናገሩት ይህ ዓመታዊ መርሐ...

ባንካችን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ
Post

ባንካችን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ

ባንካችን አቢሲንያ ዛሬ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የህንጻ ግንባታ ዕገዛ ይውል ዘንድ የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ። ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራ  ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ “እናንተ አብዛኞቻችንን በግልና በቡድን የማንችለውን ሸክም ተሸክማችኋል“ ያሉ ሲሆን አክለውም “መጥተን...

Call Now Button