“ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ የሃዩንዳይ አክሰንት ሴዳን ዘመናዊ መኪና ተሸላሚ ይፋ ሆኗል። በዚህ የባንካችን ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር የሆኑት አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው እና ሌሎች የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች...
Category: News
ባንካችን ባለ 2 መኝታ የመኖሪያ አፓርታማ ለዕድለኛው አስረከበ
ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል ግብይቶችን ለማበረታታት እና አዳዲስ የዲጂታል ባንክ ደንበኞችን ለማፍራት ባዘጋጀው መርሐ-ግብር (Merchant Engagement Campaign) ዕጣ ለወጣላቸው የባንካችን ደንበኛ ሽልማታቸውን አስረከበ። ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ላይ የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር ወ/ሮ ሶስና መንገሻ ለዕድለኛው የአባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛ ለአቶ መሐመድ ከድር በአርሞንኤም ሪል ስቴት የተገነባና ሃያት አካባቢ የሚገኝ...
የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበረ!
የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ ሌሎች የባንካችን አመራሮችና መላው የባንካችን ሠራተኞች በተገኙበት በወዳጅነት ፓርክ በድምቀት ተከበረ። ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካች የኮርፖሬት ሂውማን ሪሶርስ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሰይፉ ቦጋለ እንደተናገሩት “የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን” የሚለው ጠንካራ መሪ ቃል ሁላችንም በአንድ ራዕይ በጋራ ለአንድ አላማ የምንተጋ የአቢሲንያ...
ባንካችን ከውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች ጋር ውይይት አካሄደ
ንካችን አቢሲንያ በጋራ ለመሥራት ፍላጎት ካሳዩ ኤጀንሲዎች መካከል አንዱ ከሆነውና በስሩ በርካታ አባላትን ካቀፈው “ፊውቸር ኢትዮ” (Future Ethio) የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች ማኅበር አባላት ጋር ውይይት አካሄደ። ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተካሄደው ውይይት በተለይም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት ወደ ውጭ ሃገር ሠራተኞችን የሚልኩ ኤጀንሲዎች ፈቃዳቸውን እንዲያድሱ በተሰጠው አቅጣጫ...
Announcement of Share Sale
To all Bank of Abyssinia S.C.’s Existing ShareholdersIn accordance with the approval and registration of Bank of Abyssinia’s prospectus and with permission from Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), Bank of Abyssinia S.C. is pleased to announce the offer of Three Million One Hundred Twenty-Five Thousand (3,125,000) ordinary shares, priced at One Thousand Six Hundred Birr...
ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢ.ካ.ገ.ባ) ባጸደቀው ደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በኢ.ካ.ገ.ባ በተሰጠ ፈቃድ መሰረት፣ ከጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 3,125,000.00 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 1,600.00 (አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር) ሽያጭ የሚያከናውን መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡ በአቢሲንያ...
ባንካችን አቢሲንያ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን አካሄደ
አቢሲንያ ባንክ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የአፈጻጸም ምዘና ጉባዔውን ጥር 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ የባንካችን የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በስትራቴጂና ሪሰርች ዳይሬክተር በአቶ ዮሴፍ ታምራት ቀርቦ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ባንኩ በዋና ዋና የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡ የተመዘገበውን ውጤት አስመልክቶም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ...
የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ኅዳር 22 ተጀምሮ እስከ ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የ3ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆነዋል። ትናንት ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራ እና ሌሎች የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት...
‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ባንካችን አቢሲንያ ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚወሰዱ የመከላከያ ስልቶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቀቀ። የባንካችን የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በራሱ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በጋራ በመተባበር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በያዝነው የ2018 የበጀት ዓመትም በሰባት ዙር ለ700 ሰራተኞች ስልጠና ለመስጠት የያዘውን...
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ
ባንካችን አቢሲንያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍና በማዕከሉ ተጠልለው ለሚገኙ ህሙማን የምሳ ግብዣ አደረገ። ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ብሩክ አለማየሁ ድጋፉን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሚኪያስ ለገሰ አስረክበዋል። አቶ ብሩክ ድጋፉን...








