bankofabyssinia.com

Category:

ክቡር አርቲስት ለማ ጉያ
Post

ክቡር አርቲስት ለማ ጉያ

ኢትዮጵያ ባሕረ ጥበባት፤ የበርካታ ጠቢባን መፍለቂያ ማዕከል ናት። በየዘመናቱ የሚነሡ፣ ከአብራኳ የወጡ ልጆችዋ፣ ከፍ ካለው ክብሯ እኩል ስማቸውንና ስሟን ከፍ በማድረግ ታሪክ፣ ትውልድና ዘመን የማይሽረው አሻራ አኑረው ያልፋሉ። በጥንታዊቷ ይኹን በዘመናዊቷ የኢትዮጵያ ታሪክ ተከሥተው የራሳቸውን ጡብ ለማኖር ብቅ የሚሉ፣ በዐዳዲስ መንገድ እየመጡ የሚያስደምሙ የአገር ዕንቁዎችን አገራችን አጥታ ዐታውቅም፤ ወደፊትም አታጣም። በሥነ ጽሑፍ፣ በኪነ ሕንፃ፣ በሥነ...

Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...

ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ
Post

ዲጂታል ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ

የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጀምሮ ለኑሮ ማቅለያ አያሌ ጉዳዮችን እየከሠተ ሲገለገልባቸው ቆይቷል፡፡ በዘመናት ሒደት ውስጥ የሰው ልጅ ከፈጠራቸው ትላልቅ ጉዳዮች መካከል የቴክኖሌጂ ውጤቶች ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡ ከቴክኖሌጂ ውጤቶች ጋር ተያይዞ የሚጠቀሰው በይነ መረብ (Internet) ነው፡፡ በይነ መረብ በአሁኑ ሰዓት እንደ አንድ የሰውነት አካል እስኪቆጠር ድረስ ዓለምን አንድ በማድረግ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች የሚከወኑበት ምርጥ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ በበይነ መረብ...

Post

የIT Trainee የፈተና ዉጤት

ባንኩ ባወጣው የIT Trainee የስራ መደብ መስከረም 08 እና 15 ቀን 2014 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና የወሰዳችሁ የፈተና ዉጤቱን ከታች የተቀመጠውን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ በመጠቀም ዝርዝሩን አውርደው በመለያ ቁጥሮች (candidate number) ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች እስከ በጀት አመቱ መጨረሻ ድረስ ባንኩ የሰው ኃይል ቅጥር በሚፈልግበት ጊዜ ብቻ በዉጤታችሁ መሰረት ለቃለ-መጠይቅ ፈተና በስልክ...

How To Thrive and Survive as a Business
Post

How To Thrive and Survive as a Business

We all know that COVID-19 has put us all in a bad place. From individual employees to big businesses, to banks. There wasn’t a single entity that wasn’t affected, and that includes small businesses. There are a lot of ways though that you can ensure your business isn’t going anywhere. Yes, COVID-9 is unpredictable, but...

Post

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው...

ዐሥራት በኵራት ከታሪክ ማህደር!
Post

ዐሥራት በኵራት ከታሪክ ማህደር!

…. አለማውጣት በለሲቱን እንደመቅጠፍ፤ አባቶቻችን “ዕፀ በለስ በልቷል ብሎ አዳምን መውቀስ አይቻልም” ይላሉ፡፡ ለምን ቢሉ፣ አዳም በለስን መብላቱ ተገዶ አይደለም፤ ትእዛዝ ነው ያላከበረው፡፡ ትእዛዙ ምንድር ነው ቢሉ፣ “በለስን አትብላ! ከበላህ ትሞታለህ፣ ካልበላህ ግን ሺህ ዓመት እየታደስህ ለዘለዓለም ትኖራለህ….!” የሚል ነው፡፡ ዐሥራት በኵራትን አለማውጣት ደግሞ ዕፀ በለስ እንደመብላት ይቆጠራል፤ እንዴት ቢሉ፣ ከፈጣሪ የተሰጠ ትእዛዝ ነውና፡፡ ዐሥራት...

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
Post

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

የባንካችን 2ኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና 3ኛ ዙር “እንሸልምዎ” የሽልማት አወጣጥ መርሐ ግብር መስከረም 13፣ 2014 ዓ.ም. የባንካችን የበላይ አመራር አባላት፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሐላፊዎች በተገኙበት መውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዕለቱም የእጣው አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቀጣይ እንደምናሳውቅ ቃል በገባነው መሠረት የአሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻነል ያስቀመጥን ሲሆን፣ ከታች የሚገኘውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም...

ቆጠብ ያሸልማል” እና የሦስተኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ
Post

ቆጠብ ያሸልማል” እና የሦስተኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አቢሲንያ ባንክ ደንበኞቹን ለማበረታታት የተለያዩ የሽልማት ስጦታዎችን እያዘጋጀ ከዘርፉም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ይኽንን ተከትሎ የሁለተኛ ዙር “መቆጠብ ያሸልማል” እና የሦስተኛ ዙር የ“እንሸልምዎ” ፕሮግራም ታህሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ተጀምሮ ነሐሴ 13 ቀን 2013 ዓ.ም መጠናቀቁን ተከትሎ የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት መስከረም 13 ቀን 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ተካሂዷል፡፡ባንካችን በሁለቱም መርሐ ግብር በድምሩ 225...

Post

ባንኩ ባወጣው IT Trainee የስራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ

ባንካችን ባወጣው IT Trainee የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ስማችሁ በቴሌግራም ቻነላችን የተዘረዘረው አመልካቾች ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ማሳሰቢያ:- ሞባይል መጠቀም የማይቻል በመሆኑ ካልኩሌተር እንድትይዙ እንዲሁም ሳኒታይዘር እና ማስክ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ በቀጣይም ተያያዥ ክፍት የሥራ ቦታ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኝት፣ የባንካችንን ትክክለኛ...

Call Now Button