አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
Category:
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ባንካችን አቢሲንያ እንጦጦ ላይ በስሙ ተከልሎ በቋሚነት በተዘጋጀው ቦታ ላይ 2ሺህ ሀገር በቀል ችግኞችን ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም የባንኩ ሰራተኞች በተገኙበት የተከላ ፕሮግራም አከናወነ፡፡
ባንካችን ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዓመታት ሲሳተፍ እንደቆየው ሁሉ የ2016 ዓ/ም የክረምት ወራትን አስመልክቶም አገር በቀል ችግኞች እንዲተከሉ አደርጓል፡፡ የእሴቱ መገለጫ አንዱ የሆነውን ማኅበራዊ ኃላፊነት መወጣት በተለያዩ ኩነቶች ተግባራዊ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዓላማቸውን ደግፎ አባል በመሆን የተለያዩ ድጋፎችን እና ዓመታዊ የአባልነት ክፍያ እየፈጸመ ከሚገኝባቸው ተቋማት መካከል ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከልና አረንጓዴነትን በማስፋፋት ምንጮችን እንዲጎለብቱ የማድረግ ሥራን...
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ ፡ የጊዜ ፔይ ሞባይል ዋሌት አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞቻችን በሙሉ!
ባንካችን አቢሲንያ ላለፉት ዓመታት የጊዜ ፔይ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ሆኖም አገልግሎቱን ባሉት የተሻሉ የዲጅታል አማራጮች ለመተካት በመወሰኑ ዋሌታችሁ ውስጥ የሚገኘውን ገንዘብ የባንከ ሂሳብ ያላችሁ ደንበኞቻችን ወደባንክ ሂሳባችሁ እንድታዞሩ፣ የባንክ ሂሳብ የሌላችሁ ደንበኞች ወደሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድና አዲስ ሂሳብ በመክፈት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንድታዘዋዉሩ በአክብሮት ለመግለጽ እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ 8397 ይደውሉ
A Groundbreaking Alliance: BoA Partners with Ethio Telecom and Visa to Revolutionize Remittance Services in Ethiopia
BoA prides itself on creating a partnership with ethio telecom and VISA, as an enabler for two ground-breaking remittance services: Visa direct and Telebirr Remit. Visa direct is a virtual card-supported remittance service that enables telebirr users to receive money from abroad while telebirr Remit is an app powered by BoA’s cybersource to receive money...
የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።