በዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የሚደገፉ መስማት የተሳናቸው ሴቶች የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው በባንካችን ዋና መ/ቤት በመገኘት በሃገራችን የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነውን የእንቁጣጣሽ ወይም “አበባ አየሽ ሆይ” ዜማ አቀረቡ። እነዚህ በቁጥር አስራ ሁለት የሚሆኑ ሴቶች በሃገር ባህል ልብስ አምረውና ደምቀው ያለባቸውን የመስማት ውስንነት ወደጎን ትተው ሲወዛወዙና ሲጨፍሩ የተመልካቾችን ቀልብ በእጅጉ ገዝተውት ነበረ። እንደሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ...
Category: News
የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመሥረቻ ጽሑፍ አንቀጽ 20 መሠረት የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ...
ባንካችን አቢሲንያ ከፋስትፔይ ጋር ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከፋስትፔይ (Fastpay LLC) ጋር ዓለም ዓቀፍ ዲጂታል የሐዋላ አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ የሚረዳውን የሳይበር ሶርስ (Cybersource) የክፍያ አማራጭ ቴክኖሎጂ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ ባንካችንን በመወከል የደንበኞች ማኔጅመነት ዋና አፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋውና በፋስትፔይ በኩል ደግሞ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም መርዳሳ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል፡፡...
ባንካችን አቢሲንያ በፈጠራ ልህቀት የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት
አቢሲንያ ባንክ በቅርቡ በተካሄደው 23 ኛው ኮኔክትድ ባንኪንግ ስብሰባ (23rd Edition of Connected Banking Summit – Innovation and Excellence Awards Ethiopia!) ላይ የፈጠራ ልህቀት ተሸላሚ ሆኗል።ይህንንም የፈጠራ ልህቀት (𝐄𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐧 𝐈𝐧𝐧𝐨𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧) ሽልማት የአክሴፕታንስ ኔትዎርክ ዳይሬክተር አቶ ተዎድሮስ አባይ ነሃሴ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ላይ ባንኩን ወክለው ተቀብለዋል።ይህ ሽልማት ባንካችን የደንበኞች ተሞክሮን...
ባንካችን አቢሲንያ በሐምሌ ወር የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞቹ 94 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አቀረበ!
አቢሲንያ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመፍታት ብሎም በኢኮኖሚው የዋጋ መረጋጋት አንዲኖርና የደንበኞችን የገቢ ንግድ ለመደገፍ የበኩሉን አስተዋፆ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ በበጀት ዓመቱ በተለይም ለምግብ፣ እንዲሁም ለሌሎች ወደ ሀገራችን ለሚገቡ ስልታዊ ሸቀጦች (Strategic Commodities) ቅድሚያ በመስጠት ለደንበኞቹ በተለያየ መጠን የውጭ ምንዛሬ ሲያቀርብ ቆይቷል።በሐምሌ ወርም ባንካችን ከደንበኞቹ ለቀረቡት በርካታ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎች አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት ጥያቄዎቹን ያስተናገደ...
ማሳሰቢያ፤ ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች
ለተከበራችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘረው የባንካችን ደንበኞች፣ ሂሳቦቻችሁ ለ15 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ሳይንቀሳቀሱ በመቆየታቸው የእነዚህ ሂሳቦች ባለቤቶች ወይም ህጋዊ ባለመብቶች ነን የምትሉ ደንበኞች እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሂሳቦቹ በሚገኙባቸው ቅርንጫፎች ወይም በዋናው መ/ ቤት ህጋዊ ማስረጃችሁን በማቅረብ ክፍያዎቹን መጠየቅ ወይም ሂሳቦቹን ማንቀሳቀስ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በአዲስ መልክ በተዋቀረው የባንካችን ራስ ልዩ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎቱን በይፋ አስመርቆ ስራ አስጀምሯል።ይህ አዲስ አሠራር ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ጥሬ ገንዘብ ማስገባትና ማውጣት፣ ሒሳብ መክፈትና ሌሎች በቅርንጫፍ በኩል...
ባንካችን አቢሲንያ የ2024/25 የበጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ
አቢሲንያ ባንክ የተጠናቀቀውን የ2024/25 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን ሐምሌ 17 እና 18 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲያካሂድ ቆይቶ ሊበረታቱና ሊሻሻሉ የሚገባቸውን የሥራ አፈፃፀሞች በመለየትና የባንኩን ቀጣይ ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቅቋል። በስብሰባው ላይ በዋና ዋና ቁልፍ መለኪያዎች አፈፃፀም ከዕቅድ አንፃር የተሠሩ ሥራዎች በዲስትሪክቶች በሰፊው የተነሱ ሲሆን አፈጻፀማቸው ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንፃር...
ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት
ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ‘‘ሥነ ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ ጥር 30 እና የካቲት 1/ 2017 ዓ.ም በሀይሌ ግራንድ ሆቴል ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የተገኙት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን አብረን በመውሰድ ወደ ተግባር መለወጥ ይገባል ብለዋል። ይህ ‹‹ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት!›› በሚል ርዕስ ለሁለት...