Category: News

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
Post

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ባፀደቀው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ የደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በተሠጠው ፈቃድ መሠረት  3,125,000 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ የአክሲዮን ዋጋ  ብር  አንድ ሺህ ስድስት መቶ (1,600)  ሽያጭ  ያከናውናል፡፡ ሆኖም ለአክሲዮን ሽያጭ የተፈቀደውን ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ቀደም ሲል እስከ መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የነበረው...

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች ይፋ አደረጉ
Post

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች ይፋ አደረጉ

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የመጀመሪያ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ። መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ የባንካችን የዲጂታል ከስተመር አኪዩዜሽን ዳይሬክተር አቶ አባይ ስሜ የዕጣ ማውጣቱን ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስጀምረዋል። ግልጽነትን...

ባንካችን ከቪዛ ጋር የዲጂታል ክፍያዎችን ለማፋጠን የሚረዳ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ
Post

ባንካችን ከቪዛ ጋር የዲጂታል ክፍያዎችን ለማፋጠን የሚረዳ የ 5 ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራረመ

ባንካችን አቢሲንያ ትናንት መጋቢት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በዲጂታል ክፍያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም ከሆነው ቪዛ ጋር የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስምምነት የክፍያ ስርዓትን ለማዘመን፣ ከጥሬ ገንዘብ አልባ ግብይቶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም ሁለቱ ተቋማት በሃገራችን ደህንነቱ የተጠበቀ እና አካታች የዲጂታል ክፍያ መፍትሄዎችን (Solutions) ለማስፋፋት ያላቸውን የረጅም ጊዜ የጋራ ቁርጠኝነት ያጠናክራል። የባንካችን ቺፍ...

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ
Post

ባንካችን ባቡል ኸይር ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ 1 ሚሊዮን ብር ለገሠ

አቢሲንያ ባንክ “አሚን ለበጎነት” በሚል መሪ ቃል ባቡል ኸይር የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባዘጋጀው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ አንድ ሚሊዮን ብር ለገሠ። የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው አቢሲንያ ባንክ በቀጣይም በተለያዩ መንገዶች ድጋፍና እገዛውን እንደሚቀጥል በመድረኩ ተገልጿል። በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ላይ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ዓብዱልቃድር ሬድዋን፣ ሌሎች ከፍተኛ...

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ 
Post

ባንካችን ማርች 8 ን በማስመልከት ሴቶችን ዕድለኛ የሚያደርግ መርሐ ግብር ጀመረ 

ባንካች አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (ማርች 8) በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ “እችላለሁ!” በሚል መሪ ቃል ከማርች 8 እስከ ኤፕሪል 8 ቀን 2026 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሴቶች ወር መርሐ ግብር መጀመሩን ገለጸ። የባንካችን ቺፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር ወ/ሮ መሠረት አስፋው ትናንት የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተከናወነው የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተናገሩት ይህ ዓመታዊ መርሐ...

ባንካችን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ
Post

ባንካችን ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ

ባንካችን አቢሲንያ ዛሬ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የህንጻ ግንባታ ዕገዛ ይውል ዘንድ የ 3 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ አደረገ። ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራ  ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ “እናንተ አብዛኞቻችንን በግልና በቡድን የማንችለውን ሸክም ተሸክማችኋል“ ያሉ ሲሆን አክለውም “መጥተን...

ባንካችን አቢሲንያ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
Post

ባንካችን አቢሲንያ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

የበጎነት ተግባራት ከምንግዜውም በላቀ በጉልህ በሚስተዋሉበት ታላቁ የረመዳን ወር፤ ባንካችን እየከወነው የሚገኘው ከወገኖቻችን ጋር በአብሮነት የመቆምና የኢፍጣር አስቤዛ የማቅረብ ተግባር ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።ለበጎነት የተዘረጉት የአቢሲንያ አሚን እጆች፤ እንደ ሁልጊዜውም በፆም ወቅት በቂ ማፍጠሪያ ማግኘት ለማይችሉና ለተቸገሩ ወገኖቹ በመድረስ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ በዚህም በጎንደር፣ በባህርዳር፣ በሐዋሳ እና በዲላ ከተሞች ከሚገኙ የተራድኦ ተቋማት ጋር በመቀናጀትና ድጋፍ በማድረግ...

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር  የሃዩንዳይ መኪና ዕድለኛ ይፋ ሆነ
Post

የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር  የሃዩንዳይ መኪና ዕድለኛ ይፋ ሆነ

“ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ የሃዩንዳይ አክሰንት ሴዳን ዘመናዊ መኪና ተሸላሚ ይፋ ሆኗል። በዚህ የባንካችን ቺፍ ከስተመር ማኔጅመንት ኦፊሰር የሆኑት አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው እና ሌሎች የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች...

ባንካችን ባለ 2 መኝታ የመኖሪያ አፓርታማ ለዕድለኛው አስረከበ
Post

ባንካችን ባለ 2 መኝታ የመኖሪያ አፓርታማ ለዕድለኛው አስረከበ

ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል ግብይቶችን ለማበረታታት እና አዳዲስ የዲጂታል ባንክ ደንበኞችን ለማፍራት ባዘጋጀው መርሐ-ግብር (Merchant Engagement Campaign) ዕጣ ለወጣላቸው የባንካችን ደንበኛ ሽልማታቸውን አስረከበ። ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሃይሌ ግራንድ ሆቴል በተካሄደ ዝግጅት ላይ የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር ወ/ሮ ሶስና መንገሻ ለዕድለኛው የአባመላ ቅርንጫፍ ደንበኛ ለአቶ መሐመድ ከድር በአርሞንኤም ሪል ስቴት የተገነባና ሃያት አካባቢ የሚገኝ...

የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበረ!
Post

የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን በድምቀት ተከበረ!

የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀን ጨምሮ ሌሎች የባንካችን አመራሮችና መላው የባንካችን ሠራተኞች በተገኙበት በወዳጅነት ፓርክ በድምቀት ተከበረ። ዝግጅቱን በንግግር የከፈቱት የባንካች የኮርፖሬት ሂውማን ሪሶርስ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሰይፉ ቦጋለ እንደተናገሩት “የአቢሲንያ ቤተሰብ ቀን” የሚለው ጠንካራ መሪ ቃል ሁላችንም በአንድ ራዕይ በጋራ ለአንድ አላማ የምንተጋ የአቢሲንያ...

Call Now Button