ለተለማማጅ ባንከኛ የስራ መደብ ፈተና ለተመረጣችሁ!

ባንኩ ለሁሉም ዲስትሪክቶች ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የስራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለጸው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በጫን ዝርዝሩን ያውርዱ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button