ባህርዳር ዲስትሪክት ለተለማማጅ ባንከኛ የስራ መደብ ፈተና ለተመረጣችሁ!

ዲስትሪክታችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፅሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ተወዳዳሪዎች ብቻ ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ባህር ዳር ጣና ሃይቅ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለፀው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ስማችሁ ከተዘረዘረው አመልካቾች ውጭ የሚመጡ ተወዳዳሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡



Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button