ባንካችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ፤ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁትን አመልካቾች ስም ዝርዝር

ባንካችን ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ የሥራ መደብ ተመዝግባችሁ፤ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁትን አመልካቾች ስም ከዚህ ልጥፍ ጋር አያይዘናል፡፡ በመሆኑም፤ ስማቸሁ ለተለጠፈው ተወዳዳሪዎች፤ እሁድ ጥቅምት 29 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት፡-
📌ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ፤
📌የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (Face Mask) በመልበስ እንዲሁም
📌የእጅ ሳኒታይዘር በመጠቀም፤
ለፈተናው በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ስም ዝርዝር ለማየት እዚህ ይጫኑ
አቢሲንያ ባንክ!

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button