የሥራ ማስታወቂያ ላመለከቱ ተወዳዳሪዎች የመፈተኛ ቦታ ዝርዝር

የሥራ ማስታወቂያ ላመለከቱ  ተወዳዳሪዎች የመፈተኛ ቦታ ዝርዝር

አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እዚህ ጋር በተያያዘው ሰነድ ላይ በተገለፁት የተለያዩ ዲስትሪክቶች እንዲሁም ለአዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ እሁድ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና አዳማ ኃ/ማርያም ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው በሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ እንዲሁም የሚሰጥ በመሆኑ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የኮቪድ-19ን ፕሮቶኮል በመከተል በፈተናው ቀን እንድትገኙ እየጠየቅን የተወዳዳሪዎች ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለጸ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Call Now Button